Breaking News
Home / News / Zoom Conference Today!

Zoom Conference Today!

#አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ።

በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በጋራ የተዘጋጀ።

#ስለመተከል_ኦሮምያ- #ወለጋ #ደራ #ጉራፈርዳ #ማይካድራ ዝም አልልም!
የአማራ ዘር የመጥፋት ዘመቻ ጭፍጨፋ በአሰቸኳይ እንዲቆም የኦንግ ጉምዝ ታጣቂዎች እና ኮማንድ ፖሰት አመራሮች ትብብር በማንነታቸው ለታረዱ ፍትህ

#በክልሉ መንግሥት በተከታታይ ጭፍጨፍ ሲካሄድ የፈዲራል መንግሥቱ ዝምታና ድብብቆሽ አቁሞ ለፍርድ እንዲቀርቡ።

#ለመተከል #ወለጋ ተፈናቃይዎች እርዳታ እንዳይደርስ የሚደረገውን አሸጥር በአስቸኳይ እንዲቆም፤ ለተፈናቃዮች በቂ እርዳታና የመኖር ሙሉ ዋስትና እንዲሰጣቸው የሚጠይቅ የዙም(Zoom)ተቃውሞ።

A Call for a virtual Protest (Zoom )to Stop governmental Amhara Genocides in Ethiopia

You are invited to join the protest against the genocides, with your families and friends in your home on.

ቀን: እሁድ 07 February 2021,
ሰዓት:5pm,UK,Time, በታ፡ በየነ መረብ/Zoom 6 PM Frankfurt Time.
12PM Eastern USA time.

የዙም(Zoom)መግቢያ
Meeting ID: 840 8467 6365
Passcode: 12345

Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/84084676365?pwd=MjAycEVnbDBUeGJRdlNSQ3lLTDdpQT09

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.