Breaking News

Recent Posts

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ!

ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

***** ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ምሽት በባሕር ዳር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ፣ ፓርቲያችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኝት ባንችልም፣ ከባሕር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አሳዛኝ እና መንፈስን የሚያውኩ ሁነው አግኝተናቸዋል። አብን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ሕዝባችን በተለመደው አስተዋይነቱ እና ጨዋነቱ ያጋጠመንን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.