Breaking News

Recent Posts

ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።

የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። …

Read More »

በደቡብ ጎንደር ዞን ታስረው የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች በብር ዋስትና ከእስር ተፈተዋል

*** ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም የደቡብ ጎንደር ዞን አመራሮች ላይ የግድያ ወንጀል ለመፈፀም አስባችሁ ነበር በሚል በፖሊስ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የንቅናቄያችን የደቡብ ጎንደር ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ ቢሰጥ አሰፋ እና የደርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ጌታቸው አዱኛ ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.