Breaking News

Recent Posts

አስደንጋጭ ሰበር መረጃ !

አስደንጋጭ ሰበር መረጃ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህዝብ እልቂትና ለሀገር መፍረስ መንስኤ የሆነው ፋሺስቱ ዓብይ አህመድ እንዲወገድ ጥሪ ያስተላለፉትን ብጹዕ አቡነ ሉቃስ አውግዛ መግለጫ ካላወጣች መጪውን የጥምቀት በዓል እንድታከብር እንደማይፈቅድ የኦሮሙማው ቡድን መግለጹን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ገለጹ። እነ አዳነች አቤቤ አብይ ተሰድቦ ጥምቀትን አታከብሩም ብለው መዛታቸውም ተነግሯል። ይህ ሁሉ የሳጥናኤሉና ስልጣን …

Read More »

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ ማናቸው ? who is Major Dawit W. Giorgis?

መነበብ ያለበት በሳልና ጠንከር ያለ መልእክት ለደም ነጋዴወችና ለድል አጥቢያ አርበኞች በሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ —– የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ ግብረ ሀይልን እዚህ ለማድረስ ቁልፍ ሚና በመጫወቴ ደስተኝ ነኝ:: ይህንን እድል ለሰጠኝ ወደር ለሌለው ጀግና እስክንድር ነጋ ምስጋናዬን እቀርባልሁ:: ይህንን ግዙፍ ሀላፊነት ለመወጣት ከሚታወቀው በላይ ያለ እረፍት ሌት ተቀን …

Read More »

ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት !

ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ተደጋግሞ በመግለጽ ማሳሰቢያው ይዳረስ:-  ፋሺስቱ የዓብይ አህመድ አሸባሪ ቡድን የዲያስፖራውን የገንዘብ ዝውውር ተቆጣጥሮ አካውንት ለመዝጋትና ሃገሪቱ ያላት የውጭ ምንዛሪ በመሟጠጡ አንድ ሴራ ሸርቦ መንቀሳቀስ ጀምሯል:: ይህ ወንጀለኛ የኦሮሙማ ቡድን የንግድ ባንኩ ሬያ /ria/ ከሚባለው ዓለማቀፍ የሃዋላ አገልግሎት ጋር ስምምነት በመፍጠር ከጥቁር ገበያው ከፍ ያለ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.