50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ እንዲሁም ሲወጠን ጀምሮ አማራን ለመጉዳትና ለማጥፋት ተጠንቶ የተዘጋጀው የትህነግ-ኦነግ የጋራ መግባቢያ ሰነድ በስፋት መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት። ምንም አይነት “የተቀደሰ” አመክንዮ ቢቀርብ እንኳ አማራን ለመቅበር የተዘጋጀን ፀረ-አማራ ሰነድ ላለማሻሻል አሳማኝ ምክንያት አይሆንም። የአማራ ህዝብ በጨዋነት ስለታገሰ ብቻ ይህን የጫካ …
Read More »