Breaking News
Home / Tag Archives: Amhara

Tag Archives: Amhara

የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር !

• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ …

Read More »

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ

በቅርቡ በባህር ዳር ከተማ የተመሰረተው አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ፦ ‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.