የአዲስ አበባው አዴፓ የቁም እስረኛ ሆኗል።አዲስ አበባ የሁሉም ናት ብሎ ሊታገል የወሰነው አዴፓ እንዳይንቀሳቀስ በኦዴፓ ታስሯል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአዴፓ አመራሮች ከስብሰባም ከስራም ታግደዋል። አመራሮቹ ደሞዛቸው እየተከፈላቸው ነገር ግን ከስራና አስብሰባ ታቅበው እንዲቆዩ ነው የተነገራቸው። ይህ ውሳኔ የተላለፈባቸው የብአዴን/አዴፓ የአዲስ አበባ ተወካይ አመራሮች የወረዳ አመራሮች ናቸው። …
Read More »