Breaking News
Home / Tag Archives: ABN

Tag Archives: ABN

አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ …

Read More »

ከመቆጠራችን በፊት ሃገር ይኑረን !

ማንኛውም የአማራ ልጅ በቆጣሪነት፣ በአስተባባሪነት፣ በመንገድ መሪነትም ይሁን በሌሎች እንቅስቃሴዎች እንዳይሰማራ ማስጠንቀቂያ ተላለፈ!   

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.