ሽፈራው ሽጉጤ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር በነበረበት ወቅት ፊርማው በተፃፈ ደብዳቤ 78 ሺህ አማራዎችን ከጉራ ፈርዳ በማፈናቀል ፤ ለዘመናት ያፈሩትን ሃብት ንብረታቸውን በማውደም ፤ ሴቶች እንዲደፈሩ ፤ ህጻናት ወደ ጫካ እንዲወረወሩ የዘር ማፅዳት የፈፀመ ሰው በመሆኑ በዘር ማጥፋት ወንጀል መጠየቀ አለበት!
Check Also
የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!
በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …