TimeLine Layout
August, 2019
-
25 August
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለአዲስ አበባ ከተማና ክፈለ ከተማ አመራሮቹ ስለ አመራር ሰጭነት ስልጠና እየሰጠ ነው፤
*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!
Read More » -
25 August
የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም – Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች !
“የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም…..!” ዮሃንስ ይባላል።ከሃገሩ ገና በልጅነቱ ነው በደርግ ዘመን የተሰደደው። አባቱ የህክምና ዶክተር እናቱ ደግሞ ጤና ጥበቃ ይሰሩ ነበር። አሜሪካ ሃገር በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረ ሲሆን ብሩህ አእምሮ ስለነበረው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይገባል። በኮምፕዩተር ሳይንስ በከፍተኛ ማዕረግ በ1998 የተመረቀ ሲሆን የአሜሪካ መንግስት ብቃቱን በመመልከት የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት …
Read More » -
24 August
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ::
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ —– የቀድሞው ም/ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በሸራተን አዲስ ባዘጋጀው ኘሮግራም ላይ ሳይጠራ ተገኝቷል። ዝርዝር መረጃውም እንዲህ ነው። አቶ ታምራት ላይኔ ምንም አይነት የጥሪ ወረቀት ሳይደርሰው ከሆቴሉ ባለቤቶች ጋር ባለው የግል ቅርርብ ብቻ ወደ ኘሮግራሙ ዘልቆ ለመግባት …
Read More »