የፕሬዝዳንቱ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር ======================== የኦዲፒ ባለስልጣናት ከሰሞኑ ኢሬቻ የሰላም እና የፍቅር ምልክት ነው ብለው በየሚዲያው እየቀረቡ ቢያደነቁሩንም የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ ግን በአሉን የግጭት መቀስቀሻ እና የቂም መወጣጫ አድርጎታል። ሰውየው በፖለቲካ ስካር እየተደናበረ መስቀል አደባባይ ለተሰበሰበው ህዝብ እንዲህ አለ “የኦሮሞ ህዝብ እዚህ ነው የተሰበረው፣ እዚህ ነው ውርደት የጀመረው። …
Read More »TimeLine Layout
October, 2019
-
4 October
መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ !
ክቡር ጠ/ሚኒስትሬ!…በድፍረት ልምከርዎ! – የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ሆይ ለጤናዎ እንደምን ከረሙልኝ? እኔ ዕድሜ ለእርስዎና ለአስተዳደርዎ በመዓት ስጋት ውስጥ ተከብቤ እንዳለሁ አለሁ፡፡ አዎ!…ይኸቺ መከረኛ ሀገር በመዓት ችግሮች ውስጥ እየዳከረች ነው፡፡ አክራሪ ብሔርተኞች እና ተረኛ ነን ብለው የሚያስቡ ኃይሎች በአንድ በኩል፤ ተገፋን፣ ተረሳን የሚሉ ኃይሎች በሌላ በኩል ሕዝብን መከራ የሚያበሉ ሆነዋል፡፡ ክቡርነትዎ …
Read More » -
3 October
የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።
ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ? የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ? ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ። ~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት? አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው። ወልቃይትንና ራያን …
Read More »
September, 2019
-
23 September
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የአብን አመራሮች ስልጠና ሰጠ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ10ሩም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ የአብን የክፍለ ከተማ አመራሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፓለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የአብን የወረዳ አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ …
Read More » -
23 September
በእነ በለጠ ካሳ ላይ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ፤
★★★ ፓሊስ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ላይ ከተፈፀመው ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ለሁለት ጊዜ የ28 ቀናት የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸው በእስር ላይ የሚገኙት፦ 1. አቶ በለጠ ካሳ የአብን የፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ 2. አቶ አንተነህ ስለሺ የአብን የአዲስ አበባ የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፣ 3. አቶ …
Read More »