የ ጃዋር ደጋፊ ኦሮሞዎች በ 1 ቀን ብቻ 99000 ዶላር ነው ያዋጡት ! ዝም ብሎ በነፃ ማሸነፍ አይቻልም!
Read More »TimeLine Layout
November, 2019
-
4 November
ሁለት መንግስት ባለበት ሀገር እንዴትነዉ ፍትህ የሚኖረዉ?
ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ፍትሕን በእጁ ይፈልጋል፤ ይህ እንዳይሆን ደግሞ መንግሥት ወንጀል የሚሠሩ አካላትን ወደሕግ ማቅረብ አለበት፡፡” ምሁራን ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ስለፍትህ ሠላማዊ ሰልፍ ይወጣል፡፡ ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አስተዋይ የሆነ ሕዝብ ሲሆን መንግሥት አልሰማው ሲል ‹ቀን ይለፍ› ብሎም ይታገሳል፡፡ …
Read More » -
4 November
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም (National Democratic Institute – NDI) አመራሮች ጋር በምርጫ 2012፣ በወቅታዊ የአማራና የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሁኔታ እና ከተቋሙ ለፓለቲካ ፓርቲዎች ማጠናከሪያ ስለሚገኙ ድጋፎች በተመለከተ ፍሬያማ …
Read More »
October, 2019
-
28 October
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገመና – ጉድ ተመልከቱ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገመና ======================= 1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ(ኦሮሞ) 2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ(ኦሮሞ) 3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካሄል(ኦሮሞ) 4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ(ኦሮሞ) 5. የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና(ኦሮሞ) 6. የመከላከያ ሰራዊት የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና አዛዥ …
Read More » -
27 October
Let us bring Jawar Mohammed to Justice- By Tibebe Samuel Ferenji
By Tibebe Samuel Ferenji October 23, 2019 Merriam Webster defines terrorism as “the systematic use of terror especially as a means of coercion”. The act of terrorism is also defined as “the calculated use of violence (or the threat of violence) against civilians in order to attain goals that are political or religious or …
Read More » -
27 October
የዐቢይ እና የጃዋር ግብግብ – በፍቃዱ ኃይሉ
አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ደጋግመው የሚጠሩ ሥሞች ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው የኀይል ምንጭ እና የቅቡልነት አድማስ ያላቸው ጉልበተኞች ናቸው። አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ደጋግመው የሚጠሩ ሥሞች ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው የኀይል ምንጭ …
Read More » -
25 October
ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።
የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። …
Read More »