Breaking News

TimeLine Layout

January, 2020

  • 12 January

    የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።

    Asamnew

    የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል! ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል። …

    Read More »
  • 10 January

    የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ

    የአክሲዮን ሽያጭ ቀን እንደገና ተራዘመ! የአክሲዎን ሽያጭ ቀነ ገደቡ ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል። የተከፈለው አክሲዎን ሽያጭ 3 ቢሊየን፥ የተፈረመ ደግሞ 4.1 ቢሊየን ሆኗል። መራዘሙ ዲያስፖራው ዋና ተሳታፊ እንዲሆን መልካም አጋጣሚን ፈጥሮላቸዋል። አማራ ባንክ የራሱ የሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስሙ የተከፈተ የማስታወቂያ ገፅ የለውም። 1) ጊዜ ገደብ፦ የምስረታ ሂደትና የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ገደብ …

    Read More »
  • 6 January

    የአብን ፅህፈት ቤት ኃላፊ በለጠ ካሳ መኮነን ከቂሊንጦ እስር ቤት ለልጁ ህፃን ምኒልክ በለጠ የላከው ደብዳቤ

    Asamnew

    ቀን 22/04/2012 ዓ.ም ለልጄ ምኒልክ በለጠ ~~~~~~~~~~~ በባርነት ውስጥ ብትወለድም በነፃነት መኖርህ አይቀርም፡፡ ቂሊንጦ እስር ቤት መጥተህ በፍርግርግ ሽቦና ቆርቆሮ አጥር እኔን ለመጠየቅ ስትንጠለጠል በደረሰብህ እጅህን የመቀርደድ አደጋ በእጅጉ ልቤ ተነክቶ አዝኛለሁ፡፡ አንተም የፈሰሰውን ደም እያዬህ ያለቀስከው ለቅሶ ሁሉንም እስረኛና የእስረኛ ጠያቂ ቤተሰብ ከልብ አሳዝኗል፡፡ የጥበቃ ፖሊሶች ሳይቀር ህሊናቸው ተነክቶ …

    Read More »
  • 3 January

    ትዉልድ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሀገራቸው መኪና ይዘው ገብተው አንዳይሰሩ ከባድ ቀረጥ ተጣለ:: መኪና 500% ቀረጥ ያገለገለ ትራክተር 400%

    ሀሳብዎን ያካፍሉ! በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ተረቅቆ እና በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው አዲሱ ኤክሳይስ ታክስ ካነሣቸው ጉዳዮች አንዱ ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ ከ100%-500% ታክስ ለመጣል አቅዷል። ከዚህ በፊት በነበረው አዋጅ ቁጥር 307/2002 መሠረት መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ይከፈል የነበረው ኤክሳይዝ ታክስ እንደ ሲሲያቸው መጠን ነበር። ይኸውም፦ እስከ …

    Read More »
  • 3 January

    በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ

    በእነ ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ግድያ ከቀረቡት ክሶች አንዱ ይሻሻል ተባለ ‹‹ይኼ ነገር [ብይኑ] ነገሮች ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄዱ ያደርጋል›› የተከሳሾች ጠበቆች በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በአምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ በአቶ እዘዝ ዋሴና በአቶ ምግባሩ ከበደ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ በጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንንና በጓደኛቸው ሜጀር ጄኔራል ገዛዒ አበራ …

    Read More »
  • 1 January

    የኣማራ ሴቶች ማህበር

    በዶክተር መሀሪ የተገኝው ለ10 የአማራ ሴቶች የትምህርት እድል ምደባ ላይ በአሚሪካ የሚኖሩት የአማራ ሴቶች ማህበር የፃፉትን ፓስት አድርገው ነበር ። በዛ ላይ አስተያየት እንድሰጥ ተጠይቄ ትናንት ስላልቻልኩ ዛሬ ትንሽ የራሴን ሀሳብ መስጠት ፈለኩ። ምድቡ 2 ለጎንደር ፣ 2 ለጎጃም 2 ለሸዋ ፣2 ለወሎ ፣አንድ ለወልቃይትና አንድ ለራያ ነው። በግሌ ይህ …

    Read More »

December, 2019

  • 29 December

    ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ

    የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ========================== – “እኔ የታሰርኩት ጎጃሜ ተብዬ አይደለም፤ በለጠ ካሳም የታሰረው ጎንደሬ ተብሎ አይደለም፤ በዚህ ወቅት ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እያለ የጎጥ አጀንዳ የሚያራግብ እሱ ከእኛ አይደለም፤ ወይም በቁሙ የሞተ ነው።”- “ዶ/ር አምባቸው በእኔ በክርስቲያን ምክንያት ከአብይ ጋር የተጣላና አብኖችን አትንኩብኝ ብሎ ጥርስ የተነከሰበት …

    Read More »
  • 24 December

    ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው!

    ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው! የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ስያሜን ወደ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል (ኤን አይ ሲ) እንዲሻሻል ይጠይቃል። ረቂቅ …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.