Breaking News

TimeLine Layout

January, 2020

  • 26 January

    ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ አስቸኴይ ጥሪ ! Share !

    ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ …

    Read More »
  • 26 January

    ኮሎነል አቢይ ዛሬ አስመራ ገቡ !

    የህዝብ አስተያየት   Abi Abenzer Temsgen ለአንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ የትኛውም የፖለቲካ ትኩሳት አይከለክለኝም። መቼም መቼም አንተን በመደገፌ አላፍርም ። ኑሬልኝ ውዱ መሪዬ     Jaalannee Maqaasaa With all due respect ተቨዳ     Estie Deinsa ወጣት የ አማራ ተማሪዎች ታፍነው ምን አልባትም ተገለው ባለበት ሰአት ሽርሽር ? የምናውቀው መሪወች ጉብኝታቸውን አቋርጠው ሲመጡ …

    Read More »
  • 24 January

    ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !

    ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መግለጫ ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ …

    Read More »
  • 24 January

    ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

    ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ …

    Read More »
  • 24 January

    No More Birth Citizenship in USA !

    In the latest immigration control measure, the United States said Thursday it would no longer issue temporary visitor visas to pregnant women seeking to enter the country for so-called “birth tourism.” In announcing the rule change, which takes effect Friday, the White House said foreigners were using the visas “to …

    Read More »
  • 24 January

    ወያኔዋ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (ሞንጆሪኖ) ከሥልጣኗ ተወገደች !

    እጅግ መረን በለቀቀ ሁኔታ የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥሮ የነበረው የተገንጣይ ወንበዴዎች ቡድን እና በዚሁ የተገንጣይ ቡድን ስም አገር ሲገዛ የኖረው ትህነግ/ህወሓት በአሁኑ ወቅት በሚኒስትሮች ም/ቤት ያለው ኅልውና ሊከሰም ጥቂት ነው የቀረው። የጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ (ኤታ ማዦር ሹም)፣ የማስታወቂያ (በኋላ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተባለው) ወዘተ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን በብቸኝነትና በማንአለብኝነት ለበርካታ …

    Read More »
  • 24 January

    ዜግነትን መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ? Important ! Look Jawar’s new ID Card !

    ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች ባይሳ ዋቅ-ወያ (ቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ባላሙያ) ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና ከሕግ …

    Read More »
  • 24 January

    ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!

    አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል። ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው። ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን ሰርዙልኝ ብሎ ፡ ያቀረበው አንድም ማመልከቻ እንዳላስገባ እንድታውቁ አሳስባለሁ፡፡ የአሜሪካን …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.