Breaking News

TimeLine Layout

January, 2020

  • 24 January

    ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

    ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ …

    Read More »
  • 24 January

    No More Birth Citizenship in USA !

    In the latest immigration control measure, the United States said Thursday it would no longer issue temporary visitor visas to pregnant women seeking to enter the country for so-called “birth tourism.” In announcing the rule change, which takes effect Friday, the White House said foreigners were using the visas “to …

    Read More »
  • 24 January

    ወያኔዋ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (ሞንጆሪኖ) ከሥልጣኗ ተወገደች !

    እጅግ መረን በለቀቀ ሁኔታ የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥሮ የነበረው የተገንጣይ ወንበዴዎች ቡድን እና በዚሁ የተገንጣይ ቡድን ስም አገር ሲገዛ የኖረው ትህነግ/ህወሓት በአሁኑ ወቅት በሚኒስትሮች ም/ቤት ያለው ኅልውና ሊከሰም ጥቂት ነው የቀረው። የጠ/ሚ/ር፣ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ (ኤታ ማዦር ሹም)፣ የማስታወቂያ (በኋላ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተባለው) ወዘተ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን በብቸኝነትና በማንአለብኝነት ለበርካታ …

    Read More »
  • 24 January

    ዜግነትን መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ? Important ! Look Jawar’s new ID Card !

    ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች ባይሳ ዋቅ-ወያ (ቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ባላሙያ) ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና ከሕግ …

    Read More »
  • 24 January

    ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!

    አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል። ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው። ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን ሰርዙልኝ ብሎ ፡ ያቀረበው አንድም ማመልከቻ እንዳላስገባ እንድታውቁ አሳስባለሁ፡፡ የአሜሪካን …

    Read More »
  • 23 January

    ባልደራስ ለምርጫ ተወዳዳሪነት በይፋ ተመዘገበ !

    ምርጫ ቦርድ ለአራት ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ፓርቲዎቹም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አማራ ጊዮናዊ ንቅናቄ እና እናት ፓርቲ መሆናቸውን ቦርዱ አስታውቋል። ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜያዊ …

    Read More »
  • 23 January

    Who holds Patent on Teff ? የጤፍ ባለቤት ማነው ?

    A controversial patent on Ethiopia’s national cereal teff is about to be terminated — thanks, in part, to the initiative of a German lawyer. But the problem of biopiracy is far from solved. Teff, also known as dwarf millet, is to Ethiopia what maize is to Mexico and rice is to …

    Read More »
  • 23 January

    ተማሪዎቻችንን ልቀቁ !

    የታገቱት ተማሪዎች እስካሁን ድምጻቸው አልተሰማም …. – ህዳር 20/21 የታገቱበት ቀን – ህዳር 24 አምልጣ የወጣችው ተማሪ መታገታቸውን የተናገረችበት – ታህሳስ 27 አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋዜጣዊ መግለጫቸው የታገቱ ተማሪዎች እንዳሉ ቁጥራቸውም እስከ 4 እንደሚደርስ ገለጹ – ጥር 2 አቶ ንጉሱ ጥላሁን ስለታገቱት ተማሪዎች በሰጡት መግለጫ 21 ተማሪዎች መለቀቃቸውንና 6 ተማሪዎች ታግተው …

    Read More »
  • 23 January

    የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ…

    የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ ማድረግ ያለበት… ❗የሌላ ሀገር ዜግነት ለማግኘት ያመለከተበት ማስረጃ ማቅረብ ❗አሜሪካ ኤምባሲ በአካል በመገኘት ማመልከት ❗በአሜሪካ መንግሥት የተዘጋጁ ቅጾች መሙላት ❗የመጨረሻ ዓመት የታክስ ቅፅ መሙላት ❗ያለፉት አምስት ዓመታት ግብር ታክስ የሞላ መሆን ❗የፋይናንስ ወንጀሎች ማስከበሪያ መረብ ወይም Financial Crimes Enforcement Network በኩል የ Foreign …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.