ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይንና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ!!! ወያኔ አስራ አምስት ሺ የከተማና የገጠር ጉሬላ አሰልጥኖ በመላዉ ኢትዮጵያ አሰማረተዋል ፡፡ ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በተጨማርም ከተማዉ ውስጥ ሽብር በመፍጠር እና ቤተክረስትያን ውስጥ ግጭት በመፍጠር ኦሮሞና አማራን በከፍተኛ ሁኔታ ለማጋጨት …
Read More »TimeLine Layout
February, 2020
-
5 February
‘Time for Machetes’ – By Dawit W. Giorgis
OPINION ‘Time for Machetes’ FEBRUARY 2, 2020 Dawit Giorgis In a brilliant book titled ‘A Time for Machetes,’ Jean Herzfeld discusses the Rwandan genocide with the killers. The famous author of several books, Susan Sontag commenting on the book writes, “ Our obligation and it is an obligation, is …
Read More » -
5 February
ኢትዮጵያን ቋሚ የውሀ ባለ እዳ የሚያደርግ የስምምነት ሰነድ::
ኢትዮጵያን ቋሚ ባለዕዳ የሚያደርገው የህዳሴ ግድብ ስምምነት ላይ መንግስት የመፈረም ፍላጎት እያሳየ ነው:: February 5, 2020 0 SHARE! Abiy Ahmed and Abdulfeta Al SiSi- FILE ዋዜማ ራዲዮ የስምምነት ረቂቅ ሰነዱን አግኝታለች ዋዜማ ራዲዮ- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻ ላይ የኢትዮጵያ : የሱዳንና የግብጽ የውጭና የውሀ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከህግና …
Read More » -
2 February
የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት
በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥ የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ …
Read More »