TimeLine Layout
September, 2023
-
17 September
የአብይ አህመድ ንጹሃን የአማራን ሕዝብ በድሮን መጨፍጨፉን ተያይዞታል።
ዛሬ በ (09/17/2023) በቋሪት ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ በነበሩ ንጹሃን ላይ በተካሄደ የድሮን ድብደባ ቁጥራቸው ወደሃያ የሚሆኑ ወገኖቻችን አልቀዋል።
Read More » -
16 September
የአማራ ህዝብ ያለውን ሁለገብ ትግል የሚደግፍ ንቅናቄ ተቋቋመ !
የአማራ ህዝብ ለህልውናው ለፍትህና ለዴሞክራሲ እያደረገ ያለውን ሁለገብ ትግል የሚደግፍ ንቅናቄ ተቋቋመ:: የአማራ ፋኖ እያደረገ የሚገኘውን ፍትሃዊ ትግል ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ህዝብን አደራጅቶና አቀናጅቶ መምራት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የአማራ ልጆች በአንድነትና በፅናት በመቆም ፋኖ ለህልውና ለፍትህና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ (ፋ.ህ.ፍ.ዴ.ን.) የተሰኘ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ማቋቋማቸዉን በዛሬዉ ዕለት ባወጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። …
Read More » -
15 September
እጅግ በጣም አስደንጋጭ መረጃ
ወገኖች፦🤔🤔 ይህ እጅግ በጣም አስደንጋጭ መረጃ ነው፤ እራሱ የመንግስት ተቋማትም ሆኑ እንደ የዓለም ባንክ ያሉ ተቋማት አምና የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር እስከ 123 ሚልዮን ደርሷል የሚል መረጃ ባሰራጩበት ሁኔታ የገዛ ዜጎቹን በጄኖሳይድ እና በማያባራ ጦርነት እየፈጀ ነው የሚባለው ጥቁሩ የኦሮሞ ናዚ አስተዳደር ዛሬ በመግለጫው እስከዛሬ 120 ሚልዮን የሚባለው ውሸት ነው ሀገሪቱ …
Read More » -
5 September
ከኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ ለተባበሩት መንግሥታትና ለአዉሮፓ ህብረት የተላከ መልእክት!
September 4, 2023 Ladies and Gentlemen at European Commission in Brussels Belgium, European Parliament in Strassburg, France and United Nations Human Rights commission in Geneva, Switzerland. We, Ethiopians living and working in Europe are raising a cry of alarm to the member states of European Commission, the European Parliament and to …
Read More »
August, 2023
-
28 August
የአቢይ አህመድ ሰራዊት እየመነመነ መጣ!
የአብይ አህመድ መከላከያ ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ እየተመናመነ መሆኑ ታወቀ:: የኦህዴድ መከላከያ 100 ክፍለ ጦር ያለው ሲሆን እያንዳንዱ ክፍለ ጦር 1000 ወታደር አሉት:: ይህም ማለት ጠቅላላ የወታደሩ ብዛት 100 ሺህ ነው ማለት ነው:: በመጋቢት ወር ጀምሮ አማራ ክልል በሚደረገ ጦርነት ምክንያት ይህ በውስጡ 1000 ወታደር የነበረው እያንዳንዱ ክፍለ ጦር ቁጥሩ ዛሬ …
Read More »