Breaking News

TimeLine Layout

February, 2020

  • 26 February

    ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች!

    ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ************************************** የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ ታስቦ የነበረው የሦስትዮሽ የድርድር መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን እንደማይገኝ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ሊካሔድ በታሰበው የሦስትዮሽ ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ የውኃ …

    Read More »
  • 25 February

    63 እስረኞች ዛሬ ተፈቱ። የስም ዝርዝር ይዘናል።

    ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸው 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ****************** ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸውን 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ይፋ አድርጓል። እነርሱም:- 1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማዘንጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ …

    Read More »
  • 24 February

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ አባላት

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 ያካሄደውን 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የንቅናቄውን የሥራ አስፈፃሚ አባላት በመምረጥ ተጠናቋል። በዚህም መሰረት 9ኙ የአብን ሥራ አስፈፃሚ አመራሮች: 1. አቶ በለጠ ሞላ ሊቀመንበር 2. አቶ የሱፍ ኢብራሂም ም/ሊቀመንበር 3. አቶ አዲስ ኃረገወይን የፖሊሲ ስትራቴጂ ኃላፊ 4. አቶ ጣሂር ሞሐመድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ …

    Read More »
  • 24 February

    ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ለቀቁ። አቶ በለጠ ሞላ ተመረጡ።

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የካቲት 14/15 ባደረገዉ 1ኛ ድረጅታዊ ጉባዔ ምርጫቦርድ በተገኘበት አካሄዷል በዚህ ጉባዔ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ከተመሰረተ ጀምሮ በሊቀመነበርነት የመራዉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ተነስቶ አቶ በለጠ ሞላ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ሁኖ ተሹሟል:: አቶ በለጠ ሞላ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኝ አለዉ መላዉ የአማራ ህዝብ ከጎንህ …

    Read More »
  • 22 February

    በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር በጥይት ተገደሉ።

    አሥራት:_ የካቲት 13/2012 ዓ/ም ዛሬ የካቲት 13/2012 ዓ/ም በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ በጥይት መገደላቸው ታውቋል። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር የነበሩ የአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የቆሰሉ ሲሆን ወደ ሆስፒታል ተወስደው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ተብሏል። ጥቃት የተፈፀመው ከቀኑ …

    Read More »
  • 17 February

    ወደ ሀገራችን መልሱን

    የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ የስነ ልቦና ቀውስና ችግር የሚሰማን ከሆነ ይህም ችግር ችግራችን ነው። ……….. ወደ ሐገራችን መልሱን !!! ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምፃችን ይሰማ እያሉ ነው።በቻይና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማሕበር በማሕበራዊ ሚድያዎች የአስወጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል። ተማሪዎቹ መንግሥት ወደ ሃገራቸው እንዲመልሳቸው በመጠየቅ ላይ ናቸው።በውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 300 ገደማ …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.