TimeLine Layout
March, 2020
-
1 March
የዉጫሌ ዉል መፍረስና የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት !
የዉጫሌ ዉል መፍረስና የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት :: ራስ መኮንን ጣልያንን ለመጎብኘት በሔዱበት ጊዜ ጣልያንና ኢትዮጽያ የዉጫሌን ዉል እንደተፈራረሙና ኢትዮጽያ በጣልያን መንግስት ስር ልትኖር ስምምነት ተደረገ የሚል ወሬ በጣልያን ጋዜጣ ላይ ተፃፈ ።በወቅቱ እቴጌና ሚኒልክ ጥበብ ተማር ብለዉ ኢጣልያ ሀገር የሰደዱት አንድ አፈወርቅ የሚባል ትዉልዱ የዘጌ የሆነ የኢትዮጽያ ልጅ ከዚያዉ …
Read More »
February, 2020
-
29 February
Response of Ethiopian Government to US Government
The Ministry of Foreign Affairs and the Ministry of Water, Irrigation and Energy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia noted with disappointment the Statement issued by the United States Department of Treasury on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) released on 28 February 2020, following a meeting held without …
Read More » -
29 February
አሜሪካ የአባይ ግድብ በዉሃ አንዳይሞላ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች !
Statement by the Secretary of the Treasury on the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Washington, DC – On February 27-28, 2020, U.S. Treasury Secretary Steven T. Mnuchin participated in separate bilateral meetings with the Ministers of Foreign Affairs and the Ministers of Water Resources of Egypt and Sudan. The United States facilitated …
Read More » -
28 February
ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ !
ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ ይህን ተንከሲስና ማንነት ሻጭ ደላላ እንደሆነ ነው:: የአማራ ህዝብ ሳይመርጠው ከፌደራል መንግስት በቀጭን ትዕዛዝ ተሹሞ እንቅስቃሴያችንን ለመግታት ብሎም ስልጣንን ለማራዘምና የህዝባችንን መከራ ለማራዘም የመጣና በህልውናችን ሊቀልድ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል:: ለዚህም ማሳያወች በምክር ቤቱ ስብሰባ ወቅት መጋጋል ሲፈጠርና ጥያቄ ሲጠንክር የሻይ ሰዓት በሚል ተልካሻ ሰበብ የፓርላማውን …
Read More » -
26 February
የመለስን ራእይ ለማስቀጠል ነው ወይስ አማራን ለመከፋፈል ነው አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ ፕረዚደንት አድርጎ የሾመው?
ይህ የዱርዬ መንግስት ምንም ሳያጠፉ አማራ ብቻ ስለሆኑ ያስርና ከዚያ ከጥፍር ነቃይና ወያኔ ባለስልጣናት ጋር አብሮ እኩል ይፈታል። አብይ አህመድ በአንድ በኩል ኢህአዴግን አፍርሻለሁ ይልና ለመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ይሾማል። ይሄ ነው እንዴ ለውጡ? ዮሀንስ ቧ ያለው ለአማራ እሞታለሁ ብሎ የመለስ አካዳሚን ሹመት ከተቀበለ ሞት ይሻለዋል። ትግሬ ጠፍቶ ነው አማራ የተሾመዉ? …
Read More »