Breaking News

TimeLine Layout

April, 2020

  • 12 April

    ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !

    Habtamu Ayalew Teshome አማራ በሚል በተከለለው ‹‹ክልል›› ውስጥ የተለያዩ ቡድኖች ከፋኝ/ፋኖዎች ጦር መሳሪያ አንስተው ዱር ቤቴ ብለው ‹የከረሙት ህዝባችን ተጠቃ›፣ ‹የሚቆምለት መንግስት ጠፋ› ብለው ነው፡፡ እርስዎና ፓርቲዎ ለህወሓት ገብረው በአማራ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም አስፈፃሚ ሆነው እጅዎ በደም ሲነከር የእናንተን ሐጢያት ተሸክመው በህወሓት የጥይት አረር ለመሰዋት ዱር ገደሉን …

    Read More »
  • 11 April

    የአቢይ መንግስት እንዴት ፋኖን እንደሚያጭበረብር ተጋለጠ

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የዉጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነትኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማሪያም እና የሕዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ ጣይር መንግስት በአማራ ፋኖ ላይ እየወሰደ ያለዉን ህገ ወጥ መንግስታዊ የሽብር ተግባር እዉነቱን አፈረጡትPosted by የዐማራ ድምጸ on Saturday, April 11, 2020

    Read More »
  • 10 April

    ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው:: Dr. Aklog Birara

    On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most notably, against the Amhara population, Human Rights Watch wrote a compelling assessment under the title “Ethiopia; Justice Needed for Deadly October Violence.” Reading this latest assessment by an unassailable human rights group, I asked myself when Ethiopians would live life …

    Read More »
  • 8 April

    የፋኖና የመንግስት ድርድር!

    የፋኖ አርበኞችና የመንግስት ድርድር!! አደራዳሪ ሽማግሌዎቹ አርበኛ መሳፍንት ጋር ረዥም ሰዓታትን ወስደው ተወያይተዋል። አርበኛ መሳፍንት ድርጅቱን በመወከል እውነተኛ ድርድር የፋኖ አርበኞች ፅኑ ፍላጎት እንደሆነ ነግሯቸዋል። በእርሱ በኩል መንግስት ሊፈፅማቸውና ሊያሟላቸው የሚገባ ጉዳዮችን ለሽማግሌዎቹ በዝርዝር አቅርቧል። ሽማግሌዎቹም ከአርበኛ መሳፍንት ጋር ባደረጉት ውይይት እጅግ መደሰታቸውን ተናግረዋል። ድርጅቱን በመወከል አርበኛ መሳፍንት ያቀረባቸውን ጥያቄዎች …

    Read More »
  • 8 April

    Who is behind Amhara Genocide?

    I know the CIA, Bill Gates and Melinda Gates foundation projects and plans in Africa that have been tested in Ethiopia for years now. Targeting the Amhara actively happening since TPLF appointed Tedros Adhanom as a health minister and then foreign minister to work for them. The Amhara served them …

    Read More »
  • 7 April

    1.አማራና የአማራ ጠላቶች 2.የአብኖች እንቅስቃሴና የገንዘብ አቅማቸው 3.በኮሮና ዙሪያ አማራ መስራት የሚችላቸው ነገሮች

    1.አማራና የአማራ ጠላቶች 2.የአብኖች እንቅስቃሴና የገንዘብ አቅማቸው3.በኮሮና ዙሪያ አማራመስራት የሚችላቸው ነገሮችPosted by ዮሐንስ አፈወርቅ on Friday, April 3, 2020

    Read More »
  • 7 April

    Amhara Activist has message!

    አቶ አበበ በለው ?Posted by Teddy Mulu on Monday, April 6, 2020

    Read More »
  • 7 April

    ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ!

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ …

    Read More »
  • 7 April

    የዛሬው አስርቱ አበይት ዜናዎች 04/05/2020

    1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው። 2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ። 3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ 4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው 5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ። 6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት እና የኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሬሽዎ (ratio) ሲታይ ከኒወርክ በለጠች። 7 …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.