Breaking News

TimeLine Layout

December, 2020

 • 30 December

  አማራ ይህን የተደገሰልህን ጉድ ስማ!! share.

  Related Posts:መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!አብን ቆረጠ ! ሰልፍና አድማ ጠራ ! Shareተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? - please shareየአዲስ አበባ ጉዳይ - አሳሳቢ ጉዳይ . please share !የጎንደር ማዕበል ቁጥር 2 - የፋኖ ቁጣ - shareከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መሄድ አልተቻለም። ጉድ ተመልከቱ ! share.

  Read More »
 • 28 December

  አዲስ አበባ ቀስበቀስ ወደ ኦሮሞ ክልል እየገባች ነው:: አብይ አህመድ ይሄን አያውቅም? share!

  Related Posts:የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም!መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? - please shareአማራ ይህን የተደገሰልህን ጉድ ስማ!! share.አብን ቆረጠ ! ሰልፍና አድማ ጠራ ! Share

  Read More »
 • 28 December

  “አፄምንሊክና አፄ ኃይለስላሴ ቅኝ ገዢዎች ናቸው” ጄ/ ብርሃኑ ጁላ

    በኦሮሚኛ ፀረ ኢትዮጵያዊ በአማርኛ ኢትዮጵያዊ የሆነው አደገኛው ጄኔራል-ከኃላፊነት ሊነሳ ይገባል!!! ***ወንድወሰን ተክሉ***   የዚህ ጄኔራል ዘረኝነትና ፀረ ኢትዮጵያዊነት የአቢይ አህመድ አቋም ካልሆነ በአስቸኳይ ቦታ ሊሰጠው ይግባል- ጄ/ር ብርኃኑ ጁላ ባለሁለት መንታ ስለት ፀረ ኢትዮጵያዊ መርዘኛና ዘረኛ ኦነጋዊ እና ብሎም ደግሞ ከ80 በላይ ብሄር አባላትን ያቀፈ ተቋም የሆነው የኢትዯጵያ መከላከያ …

  Read More »
 • 24 December

  ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ።

  ጠ/ሚ/ሩ አገር መምራት ስላልቻሉ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!*****👉በዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳዩት ከፍተኛ የሆነ የአመራር ድክመት፣ብቃት ማነስ፣የአገሪቱን ውስብስብ ችግሮች አቅልሎ ማየትና በበቂ ሁኔታ ተተድቶ መፍትሄመፈለግ ስላልቻሉ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቅ መጀመር አለብን።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ ማግስት ጀምሮ፦1) ከ2000 በላይ አማሮች በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በደቡብና በኦሮሞ ክልልበማንነታቸው ተለይተው በጅምላ ሲጨፈጨፉና እንደቅጠል ሲረግፉ፣ ዛሬ …

  Read More »
 • 22 December

  በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።

    ***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በኮማንድ ፖስት እና አጣሪ ግብረኃይል ስምም በቦታው ስምሪት የሰጠውም ብልጽግና ፓርቲ የራሱን የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ነው። አማራ/አገው ራሱን ከአጥቂዎች እንዳይከላከል የነፍስወከፍ መሣሪያ እንዳይታጠቅ፤ ከታጠቀም እንዲፈታ ያደረገው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በተለይ በመተከል በአማራ/አገው ላይ …

  Read More »
 • 21 December

  የኦሮሞ ክልል አዲስ አበባን ሊረከብ ነው? የታገልነው ለዚህ ነው? ጉድ ተመልከቱ::

  የፌንፊኔ ስካር እየጎዳ ያለው እነ ወለጋን፣ ባሌን፣ አርሲን ነው #ግርማካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር መድበዋል፡፡   እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አላማቸው …

  Read More »
 • 19 December

  በጣም ደስ የሚል ዜና ጉድ ተመልከቱ !

    Related Posts:ቤት ፈረሳ በአዲስ አበባ - ጉድ ተመልከቱየፋኖ ኮማንደር ሲገባ ተመልከቱ !የ አዲስ አበባ ልጆች ሲጫወቱ ተመልከቱ ደስ ሲሉ።የቤተ ክርስትያናችን ፈተና :: ቪዲዮ ተመልከቱ ::Demonstration in Ethiopia - ተመልከቱ !የአማራ ጫወታ - ተመልከቱ - ለሳቅ ለፈገግታ

  Read More »
 • 16 December

  በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!

  #በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር (ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም) 1. ይበሉ ጌታሁን (35) 2. ጥላሁን አበበ(16) 3. መኩሪያው አበበ (20) 4. በቀለ አየነ(35) 5. አለሚቱ በሪሁን(25) 6. ሂወት በቀለ (7) 7. ካሰች በቀለ (17) 8. ንጉሴ በሪሁን(35) 9. ሀብታሙ( 30) 10. …

  Read More »
 • 16 December

  አሁንም አማራ እየተገደለ ነው:: ምን እናድርግ? አማራ ተደራጅ !

  Related Posts:ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? - please shareበብልት ላይ ሀይላንድ ኣንጠልጥሎ ቶርች ማድረግ አሁንም ኣልቆመም። በደቡብ ክልል…ለአሳምነው ለአምባቸውና ለምግባሩ ለልጆቻቸውና ቤተሰቦችና እርዳታ እናድርግ !

  Read More »
 • 11 December

  የአማራ ባንክ ምስረታና ምዝገባ !

  File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ ፤ 1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት …

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.