Breaking News

TimeLine Layout

April, 2020

  • 30 April

    ምርጫዉን በተመለከተ የአብን መግለጫ!

    በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው!ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ!***• ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ• ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ• ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት• ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት• ለመላው የአማራ ሕዝብ• ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች• ለተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች• ለዓለም አቀፍና …

    Read More »
  • 29 April

    ምክንያት እየፈለጉ ድሀውን ማፈናቀል ባስቸኳይ ይቁም !

    አዲስ አበባ  ይህ ዘገባ እንደሚገልጸው ኮሮናን ሽፋን በማድረግ የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በዚህ ቀውጢ ዘመን የድሆችን ቤት አፈራርሶ ፣ ቤተሰቦችን መበተን ኢሰብዓዊ እርምጃ ነው። የሚያሳዝነው የነዚህን ምስኪኖች ቤት የነበረውን ቦታ ለሀብታም ለመቸርቸር በመሆኑ ፣ የአገራችን አይን ያጣ ሰው በላ ሂደት አያዋጣም ። ተሻሻለ ስንል የታጥቆ ጭቃ ግፍ በዚህ ዘመን ምን …

    Read More »
  • 29 April

    የአማራ ወጣቶች ማህበር ወዴት መሸገ?

    አወማ-አማራው ከተደቀነበት ችግር አኳያ መመከት የሚችል የአደረጃጀት አድማስ እና ሀይል ያለው ነው፤ምክንያቱም አደረጃጀቱ በሁሉም የአማራ ግዛቶች አለ የያዘው ሀይልም ትኩስ በመባል የሚታወቀውን የወጣት ሀይል ነው፡፡ትኩስ ሀይል ደግሞ ዱካ ጠቋሚ ካገኜ እና፡ከልክ ያለፈ ግለት ሲሰማው ተው ብረድ ብሎ የሚመክረው አካል ካገኜ ሮጦ ይቀድማል ታግሎ ይጥላል፡፡ የዚን ሀይል ትኩስነት እና ጉልበት የተረዱ …

    Read More »
  • 29 April

    ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

    የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ …

    Read More »
  • 27 April

    ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ የት ገቡ ?

    ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ እስካሁን ድረስ ተደብቀው ነው ያሉት። እውነት ከፋኖ ጋር እርቅ ከወረደ ለምን እነሱ አይወጡም? መንግስት ስለ እርቁ ለምን መግለጫ አልሰጠም? የአቢይ መንግስት የሚፈልገው አማራ መሳርያ እንዲያስረክብ ነው። እነሱ የኦሮሞ ሚልሽያ 30 ጊዜ ያስለጥናሉ አማራ ግን 2 ጊዜ ማሰልጠን አይችልም። ጭራሽ ራሱ የገዛዉን መሳርያ እንዲያስረክብ ይፈልጋሉ። ለምን? አማራ …

    Read More »
  • 26 April

    አጭር መልእክት ለቻይና ዘረኞች !

    ቻይኖች በአፍሪካውያን ወንድምና እህቶቻችን ላይ የሚደርስቱን ወንጀል በአስቸኳይ ማቆም አለባቸዉ!!!!!Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Saturday, April 25, 2020 Time for Africans to fight back against racist Chinese!!!Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Friday, April 24, 2020

    Read More »
  • 26 April

    መልእክት ከእህታችን ለአማራ አክቲቪስቶች አዳምጡ !

    እህቴ አልቅሳ አስለቀሰችኝ!!ይድረስ ለመላው መላ ግራ የገባው ህዝብ!!እህታችን ታላቅ መልእክት በአዳኙ ካሜራ በኩል አስቀምጣላችኃለች!!Posted by አዳኙ ካሜራ Deru ze hareru on Sunday, January 26, 2020

    Read More »
  • 25 April

    ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ታሰረ !

    ሰበር ዜና:- ፖለቲከኛ እስክንድር ነጋ ታሰሩ።Posted by ASRAT MEDIA HOUSE on Saturday, April 25, 2020

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.