Posted by Yoni Magna on Friday, June 5, 2020
Read More »TimeLine Layout
June, 2020
-
4 June
የእምቦጭ መድኃኒት ተገኘ !
መሪጌታ በላይ አዳሙ የእምቦጭን መድኃኒት ማግኘቱን እምቦጭን አድርቆ በተጨባጭ አሳይቷል።ሆኖም ለሀገር ግድ የሌላቹው ቢሮክራቶች ሚስጥሩን ካልገልልለጥክልን ፍቃድ አንሰጥህም ብለው እንቅፋት ሆነውበታል። ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ባሉስልጣናት ቤስቸኳይ አንድ ብላችኋቸው ባለሙያው አገር ያድን! ይኼን ተመልከቱ።መርጌታ በላይ አዳሙ ያገኙት መድኃኒት እምቦጭን እንዲህ ነው ያደረቀው ‼️” በ24 ስዓት ውስጥ እምቦጭን የሚያጠፋ መድኃኒት በእጃቸው ይዘው ይንከራተታሉ …” …
Read More » -
4 June
የጣና ሀይቅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ !
በ Muluken Tesfaw ከአገራችን ትልቁ የሆነው የጣና ሀይቅ ከ40 በላይ ትንንሽ ጅረቶችና ሰባት ዓመቱን በሙሉ የሚፈሱ ወንዞች ገባር ሆነው ገብተው አንድ ትልቅ ወንዝ እንደገና ከሀይቁ ይነሳል፤ ዓባይ ነው፡፡ ወደ ሀይቁ ከሚገቡት ወንዞች ዋና ዋናዎቹ ግልገል ዓባይ፣ መገጭ፣ አርኖ ጋርኖ፣ ርብና ጉማራ ይገኙበታል፡፡ የዓባይ ወንዝ ከእነዚህ ወንዞች ሁሉ ተጠራቅሞ ከባህር ዳር …
Read More » -
3 June
South Sudan agrees to Egyptian request for military base near Pagak.
South Sudan government has agreed to a Egyptian request to build a military base in Pagak, a former opposition stronghold that lies in the country’s Maiwut County of Upper Nile state, military sources at Bilpam said Tuesday. The base, one high-ranking military official said, will house around 250 Egyptian troops …
Read More » -
2 June
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት!
https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A5E3FB38_2_dwdownload.mp3 ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥት እና በኦሮሞ ልሂቃን መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ በተለያዩ …
Read More »
May, 2020
-
30 May
ፋኖ ንቃ በፌደራል ተንኮል እንዳትበላ !
ለዚህ ነው ከፋኖ ጋር እርቅ ምናምን እያሉ ፋኖን የሚያጃጅሉ ምክንያቱም ፋኖ ከሱዳን ጦር ጋር እንዲዋጋላቸው ለማድረግና ፋኖን በዘዴ በውጭ ወራሪ ጠላት ለማስበላት:: ይሄ የእነ አቢይ አህመድ ለማ መገርሳ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ሴራ ናት:: የአማራ ሕዝብ ንቃ ፋኖ ንቃ እንዳትበላ በፌደራል ተንኮል ሴራ እንዳትበላ አደራ አደራ አደራ አደራ እላለሁ::
Read More » -
29 May
አብን ለምን ተቃውሞ ገጠመው? ማስረሻ ሰጤ ታስሮ ምንም አላሉም። ፋኖ በፌደራል ሲወረር ድምፅ አላሰሙም !
Posted by Birhanu Demeke on Monday, May 25, 2020
Read More » -
29 May
ማስረሻ በጥይት መቁሰሉን እህቱ አስረዳች !
መቶ/አ ማስረሻ ሰጤ በጸጥታ አካላት በተተኮሰ ጥይት ቆሰለ…ከሁለት እህቶቹ ጋር የተደረገ ቆይታ!Posted by አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center on Thursday, July 11, 2019
Read More »