Breaking News

TimeLine Layout

August, 2020

July, 2020

  • 28 July

    አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !

    በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…በግሌ ግን በዚህ ስአት እንደ አማራ የተከፈተብንን የዘር ፍጅት ለመቀልበስ ልዩነቶችን በይደር አስቀምጦ እንደ አማራ በአንድነት መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አማራዊ ግዴታ ነውና አልተገረምኩም ሁላችንም ቅድሚያ እንደ አማራ ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ የተደገሰልንን ጥፋት መመለስ ላይ መረባረብ ተገቢ እና …

    Read More »
  • 26 July

    በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

    በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ …

    Read More »
  • 15 July

    በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ !

    “ለድምፃዊው መታሰቢያዎቹ የተሰየሙለት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን አካባቢ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የሚገኘው ድልድይና በሂልተን ሆቴል አካባቢ ያለው ፓርክ ናቸው።በስሙም የመታሰቢያ ሐውልት በከተማዋ ለማቆም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አካባቢ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል” ሲል ፋና ዛሬ በድህረገጹ አስታውቋል።በእርግጠኝነት ለመናገር …

    Read More »
  • 12 July

    300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ !

    የዚችን ሴትዮ ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 255 0711 የዋናው 7 eleven የዋናው መስሪያ ቤት ቁጥር ነው Franchise ሱቅ ኣላት:: ሱቁ ከዳላስ ከተማ አጠገብ ነው ያለው::የሱቁ አድራሻ : 14400 Marsh Lane, Addison, TX 75001  Contact your local FBI office or closest international office 24 hours a …

    Read More »
  • 10 July

    ከምሁራን ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!!

    የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነትአስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ …

    Read More »
  • 7 July

    Ethnically motivated Attacks in Ethiopia°

    Following the killing of a prominent singer and activist, Hachalu Hundessa, Oromia deputy police commissioner Girma Gelam, described the events of the past week as having “claimed the lives of up to 150 civilians.” Youths carrying sticks and metal rods in the Oromia region have attacked people from other ethnic …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.