Breaking News

TimeLine Layout

October, 2020

September, 2020

  • 26 September

    አዲሱ የኢትዮጵያ ህገመንግስት – Draft

    This Constitution has been presented to  Dr. Abiy Ahmed by Ethiopian Professionals in Europe and North America 7 months ago, but the PM still did not reply.             Please read and share it. 

    Read More »
  • 21 September

    የጅቦችና የአህዮች ድርድር

      በአለፉት 25 አመታት የህውሃት የአገዛዝ ዘመን ውስጥ ድርጅቱ አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ የሚመዛት ካርድ አለች ። ይች ካርድ ” ድርድር “ትባላለች ። የወያኔን የድርድር የተለመደች ድራማ ስሰማ ሁሌ ትዝ የሚለኝ ቁም ነገር አዘል “የጅቦችና የአህዮች ” የድርድር ተረት ነበር፡፡ በአንድ አገር የሚኖሩ ጅቦችና አህዮች ሰላም ለመመስረት ተስማምተው በየጊዜው በችግርም በደስታም …

    Read More »
  • 19 September

    ያልተነገረው ታሪክ !

    የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው ::   ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.