TimeLine Layout
November, 2020
October, 2020
-
31 October
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!
ሠበር ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና …
Read More » -
28 October
ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም ! Dr. Dessalegn Chanie
መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! Dr. Dessalegn Chanie ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም …
Read More » -
28 October
የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል!
አብይ አህመድ የላካቸው ጉጅሌዋች ለግድያ ሲሰማሩ የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል። አበረ አዳሙ ፣ አገኘሁ ተሻገር ፣ ተመስገን ጥሩነህ … ይህ ክህደት ተመዝግቧል !!
Read More » -
25 October
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫና የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ !
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአማራ ብሄር ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማውገዝ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሂድ ነው። #Ethiopia : የንቅናቄው ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰለፍ ጠራ መጥራቱን አስታወቋል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ጥቅምት 14 …
Read More » -
20 October
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መሄድ አልተቻለም። ጉድ ተመልከቱ ! share.
ኦሮምያ ላይ ብሔራዊ ጫና እየደረሰብን ነው።ኦሮምያ እራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች እውነቱ ይነገረን።Posted by Emmanuel Man on Tuesday, October 13, 2020
Read More » -
16 October
አማራ የሆንክ ከዛሬ ጀምሮ ራስህን ተከላከል ! መንግስት ይጠብቀኛል ብለህ እንዳታስብ ! share!
https://www.facebook.com/kebrome.teklu/videos/3692699300760930/
Read More » -
14 October
አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት::
አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት:: በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ውሳኔ ለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ት/ቤት በስሙ እንደተሰየመለትና በመቀጠልም በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘውን አደባባይ በሃጫሉ ስም ለመሰየም መርሃ ግብር መያዙ ሰማን። ለአርቲስቱ የሚመጥነዉ ማስታወሻ ማስቀመጥ ተገቢ እንደሆ ስላመንኩ እሰየው ብለናል። በተጨማሪም …
Read More »