TimeLine Layout
April, 2021
-
19 April
ከነገ ሠኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ! ጥብቅ ማሳሰብያ !!
ከነገ ሠኞ ጀምሮ (ሼር ያድርጉ) አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው አማራ ደረጃ የሚተገበሩ ፡ ~~~ የሕዝባዊ እምቢተኝነት መተግበሪያዎች ~~~ 1) ሙሉ ለሙሉ ትምሕርት የማቆም አድማ 2) ሙሉ ለሙሉ የትራንስፖርት ማቆም አድማ 3) ሙሉ ለሙሉ የድርጅቶች መዝጋት አድማ 4) ሙሉ ለሙሉ ግብር መክፈል የማቆም አድማ እነዚህን አራቱን እንደ መጀመሪያ እርምጃ በማድረግ በየአካባቢያችሁ …
Read More » -
13 April
ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነው ! አማራ ፋኖ!
አርበኛ መሳፍንት – አማራ ፋኖ #ጨባጩ_አርበኛ_ቁጣውን_ገለጸ..! ከሰሞኑ የአማራ የነጻነት ታጋዮች ላይ ያነጻጸረውን ጥቃት አስመልክቶ ልብ ያለው ልባሙ ፋኖ አርበኛ ና “#በእንጨብጣታለን” ንግግሩ የሚታወቀውና ቃሉን በተግባር ያሳየው ጨባጩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ …. “…ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፉት ብቻ ነዉ።” ሲል አስጠንቅቋል….።ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋትብቻ …
Read More » -
7 April
አገር ማለት ምን ማለት ነው ???
አገር ማለት ህዝቧ ማለት አይደለም እንዴ ? ሕዝብ ከሌላ አገር የለም፡፡ አሁን በስልጣን ላይ ያለው የኦሮሙማ መንግስት ጄኖሳይድ እየፈጸመ ነው፡፡ ስንት ሰው ቢጨፈጨፍ ነው እነ ነዓምን ዘለቀና ግንቦት ሰባቶች መንግስት መቃወም አለብን የሚሉት ? አንድ ሺህ? መቶ ሺህ ? አንድ ሚሊዮን ???? የስንት ሰው ሕይወት ቢያልቅ ነው ከንጹሃን ዜጎች ጎን …
Read More » -
6 April
Please Listen !
Join Paltalk Ethiopian Discussions Room. 24 Hours ! Downlaod Paltalk Messenger Application and install it on your Computer or Mobile phone. Create a Nick Name to speak or to text !
Read More »