Breaking News

TimeLine Layout

February, 2022

 • 21 February

  ለኮሚሽኑ ከተሾሙት ዉስጥ አንድም አማራ አልተወከለም ። ዝርዝሩን ተመልከቱ !

  Achamyeleh Tamiru በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ ዛሬ ይፋ ባደረገው “የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች” ዝርዝር ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳቢዋን ኦሮሞ ሲያደርግ ለይስሙላ እንኳን አንድም የአማራ ነገድ ተወላጅ አልተካተተም። በኮሚሽነርነት የተሾሙት የአስራ አንዱ ሰዎች “ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብነት” የሚከተለውን ይመስላል፤ 1. ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ – ሰብሳቢ – [ኦሮሞ] …

  Read More »
 • 13 February

  አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ እውነቱን አፈረጡት!

  አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ **************** ዋጋ ከፍሎ ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆም ታሪኩን በወርቅ ቀለም ጽፎ ለማለፍ የሚወስን ፍለጋ ስንባጅ አንድ የአሳምነው ትንፋሽ ሳናገኝ አልቀረንም። ሌላ ቁርጠኛ ብቅ ይል እንደሁ ደግሞ በተስፋ እንጠብቃለን። ሰውዬው እውነትን ተጋፍጠው በአማራ ህዝብ ስነ ልቦና ልክ ከፍታቸውን አስተካክለው ለመገኘት ቆራጥ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል ማለት ይቻላል። ***** …

  Read More »
 • 13 February

  የአዳነች አቤቤ መልእክት!

  እነ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሊያጭበረብሩን ፈልገው ወይስ ሒሳብ የማይችሉ ሆነው??? ወ/ሮ አዳነች ትናንትና በከተማው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ከቤተክርስቲያን ይዞታ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ከመሬት ጋር ተያይዞ ለሚነሣው ጥያቄ ሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ የፈረሙበት ባለፉት ሦስት ዓመታት 2014ን ሳይጨምር በመሥተዳድሩ የተሰጡ ቦታዎችን በተመለከተ፡- • ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 89 …

  Read More »
 • 9 February

  የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ መግለጫ!

  የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ ***** 1ኛ / ትህነግ መሩ የሽብር ጥምረትና የዳግም ወረራ ስጋት፣ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለ27 ዓመታት በሐገራችን እና ህዝባችን ላይ ከቅኝ ግዛት አቻ የሆነ ስርዓት በመጫን ለአስከፊ ጭቆና እና ብዝበዛ ዳርጓት ኖሯል። ይህ አልበቃ ያለው ትህነግ በህዝብ ትግል ከተገፋ በኋላ ከማዕከላዊ መንግስቱ አፈንግጦ …

  Read More »
 • 8 February

  ፋኖን በተመለከተ የተቀየረ ነገር የለም!

  Related Posts:አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች !የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ ማብራሪያ !ምርጫዉን በተመለከተ የአብን መግለጫ!አል አህራም የተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያን "ጠብ ፈላጊ" አለ::

  Read More »
 • 6 February

  ለብሄራዊ ምክክር ኮሚሽነርነት የቀረቡ እጩዎች ዝርዝር

  Related Posts:63 እስረኞች ዛሬ ተፈቱ። የስም ዝርዝር ይዘናል።የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር20 Richest people in Ethiopia - በኢትዮጵያ የሀብታሞች ዝርዝርአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!በአብይ አህመድ የተባረሩ የአማራ ጀነራሎች ስም ዝርዝር ! ወርቅ ላበደረ ጠጠር…

  Read More »
 • 4 February

  ኦርቶዶክስ ላይ በእቅድ እየተገበረ ያለው ከባድ ተንኮልና ቁማር ! ቦሀላ እንዳታዝኑ አሁን ስሙ ! Please share.

  Related Posts:የኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊሶች ሽብር በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ !አማራ ይህን የተደገሰልህን ጉድ ስማ!! share.አብን ቆረጠ ! ሰልፍና አድማ ጠራ ! Shareየአመቱ ምርጥ ፎቶ ! shareመረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? - please share

  Read More »
 • 3 February

  ግልፅ መልእክት ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !

  Related Posts:ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሀላፊት እንደሚነሱ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!አቶ ተመስገን ጥሩነህ በቤ/ጉሙዝ ክልል ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ጋር ያደረጉት ሙሉ…አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !የዘመነ ካሴ መልእክት !የፋኖ መሪ መሳፍንት ተስፉ መልእክት።

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.