Breaking News

TimeLine Layout

February, 2024

January, 2024

  • 28 January

    One Amhara Global Convention

    አንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ One Amhara Global Convention Date: January 28 2024 Time: 12PM EST zoom ስብሰባው ለመሳትፍ Zoom ID: 946 5112 2155 Passcode: 233946 የምንወያይበት ርዕስ👇 የአማራ ትግል አካሄድ: ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶች: አማራው በአስቸኳይ መስራት ያለባቸው ስራዎች: የዳያስፖራ ሚና ምን መሆን አለበት: ድርጅቶች ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ሁሉም የአንድ …

    Read More »
  • 24 January

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!

    መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ …

    Read More »
  • 14 January

    ብፅዑ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጥተዋል !

    በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፩. ቤተ ክርስቲያን የራሷ ነፃነት አላት ፪. ያም ይኽንን አድርጊ ይሄም ይኽንን አድርጊ ስላላት እየተጎች የተባለችውን የምታስተናግድ አትኾንም አይደለችምም። ፫. ማንም ይኽን አድርጊ እያለ ሊጎትታት አይችልም። ነገር ይኽንን በሉ ይኽንን ካላደረጋችሁ የሚባል መያዣ ነገር ቤተ ክርስቲያን አስተናግዳም አታውቅም። ወደፊትም አታስተናግድም። ወደፊትም የመጣውን በጸጋ ከምትቀበል ውጭ። …

    Read More »
  • 13 January

    አስደንጋጭ ሰበር መረጃ !

    አስደንጋጭ ሰበር መረጃ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህዝብ እልቂትና ለሀገር መፍረስ መንስኤ የሆነው ፋሺስቱ ዓብይ አህመድ እንዲወገድ ጥሪ ያስተላለፉትን ብጹዕ አቡነ ሉቃስ አውግዛ መግለጫ ካላወጣች መጪውን የጥምቀት በዓል እንድታከብር እንደማይፈቅድ የኦሮሙማው ቡድን መግለጹን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ገለጹ። እነ አዳነች አቤቤ አብይ ተሰድቦ ጥምቀትን አታከብሩም ብለው መዛታቸውም ተነግሯል። ይህ ሁሉ የሳጥናኤሉና ስልጣን …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.