ለአማራ ባንክ አክስዮን የተሰበሰበው ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ገንዘቡ ለሌላ አላማ እንደዋለ በህብር እረዲዮ ሰማሁ :: ያሳዝናል::የአማራ ባንክ መስራቾች እውነታውን አውጡ ከዛ ወዲህ ብዙ ባንኮች ተመስርተዋል ለምን የአማራ ባንክ ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ወጥቶ ለሌላ አላማ እንዲውል ተደረገ? እኛ ባንኩ እንዲመሰረት እንፈልጋለን ግን ምን እንደሆነ ለህዝብ አሳውቁ!! እውነት …
Read More »TimeLine Layout
May, 2021
-
24 May
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የኢኮኖሚና የቪዛ አቀባ ለምን አደረገች?
117th CONGRESS1st Session S. RES. 97 Calling on the Government of Ethiopia, the Tigray People’s Liberation Front, and other belligerents in the conflict in the Tigray Region of Ethiopia to cease all hostilities, protect human rights, allow unfettered humanitarian access, and cooperate with independent investigations of credible …
Read More » -
22 May
የፖለቲካ ፓርቲዎች ያደረጉት የምርጫ ክርክር::
Related Posts:በአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች መከካል የተደረገ የመጀመሪያ ዙር የምርጫ ክርክር!የምርጫ ዉጤት ! ባልደራስን አስሮ ብልጥግና 98% አሸንፍኩ አለ::የባልደራስ የምርጫ ቅስቀሳ ሰልፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ተመልከቱ !ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት መስጠቱ ፍፁም ስህተት ነው።የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!የተፎካካሪ ፓርቲዎች የረሃብ አድማ
Read More » -
18 May
ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል።
ባጠገቡ ባለፍኩ ቁጥር ሁሌ አነሳዋለሁ እያልኩ ዛሬ ተሳክቶልኝ ፎቶግራፍ አነሳሁት። ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው አንዱን ትልቅ መንገዳቸውን ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል። ኬንያኖች ለምን በግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ ጎዳንቸውን ሰየሙ ብለን ብንጠይቅ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ኬንያኞች በቅኝ ግዛት ቀምበር በነበሩበt ጊዜ ኢትዮጵያ ነፃነታቸውን እንዲያገኙ ብዙ እርዳታ አርጋ ነበር። …
Read More » -
9 May
300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው ለምን ኦሮሞ አልተከሰሰችም?
የዚችን ሴትዮ ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 255 0711 የዋናው 7 eleven የዋናው መስሪያ ቤት ቁጥር ነው Franchise ሱቅ ኣላት:: ሱቁ ከዳላስ ከተማ አጠገብ ነው ያለው:: የሱቁ አድራሻ : 14400 Marsh Lane, Addison, TX 75001 Bravo Diaspora** በዛሬው እለት ፣ የ Dallas …
Read More » -
7 May
አማራ ለምን ይታረዳል የጎሳ ህገመንግስቱ ይቀየር ያሉ በኦሮምያ መንግስት ተከሰሱ !
በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብ የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በሀገር ውስጥ የአመጽና የግጭት ተልዕኮ ሰጥተው እንዲፈፅሙ በህቡዕ ላደራጇቸው አካላት ስምሪት ሰጥተው ሁከትና ግርግር በመፍጠር 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማደናቀፍ ሲንቀሳቀሱ እንደነበር የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። በእነዚህ በህቡዕ በተደራጁ የአመጽና የግጭት ቡድኖች …
Read More »
April, 2021
-
26 April
Amhara Association of America – Report
Related Posts:Amnesty International Report on EthiopiaAmhara BankWho is behind Amhara Genocide?Amhara Bank JobsAmhara Activist has message!message from miky amhara
Read More »