Breaking News

TimeLine Layout

June, 2022

  • 18 June

    ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! የኦሮምያ ሕዝብ መዝሙር – ገለታው ዘለቀ

    ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! ገለታው ዘለቀ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የኦሮምያ የብሄር መዝሙር አዲስ አበባ ውስጥ ቢዘመር ቅር አይበላችሁ፣ ይልቁን ሊበረታታ ይገባል የሚል ነገር ሲናገሩ እኒህ ሰው ከዚህ ከብሄር ፖለቲካና ከዘር መዝሙር የማይላቀቁ ሰው እንደሆኑ በግልጽ ያሳያል። እነዚያ ህጻናት የዘር መዝሙር በመዲናችን አንዘምርም በማለታቸው ከእኚህ መሪ በእጅጉ የተሻሉ ሆነው በታሪክ ተመዝግበዋል። በመሰረቱ …

    Read More »
  • 18 June

    አማራ ባንክ ዛሬ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የቅርንጫፎች ዝርዝር!

    አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ …

    Read More »
  • 17 June

    ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

    አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014    ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡ ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ …

    Read More »
  • 16 June

    ” ከጎንዎ ማን አለ ? “

    ማስታወቂያ ማለት ይሄ ነው ። ” ከጎንዎ ማን አለ ? ” ብዙ አሳሳቢ ፣ ሳቢና እጥር ምጥን ያለ መልዕክት ያዘለ ፈጠራ ነው ። መቸም ብዙ ሰዎችን ያሳሰበ ማስታወቂያ ይመስለኛል ። የአስነጋሪው ስም ሳይጠራ ከተሰሩ ቅድመ ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች ይህ በእጅጉ ማራኪና አሳሳቢ ማስታወቂያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። አሁን በመጨረሻ ከጎንዎ ያለው አማራ …

    Read More »
  • 14 June

    አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል !

    አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል ***************** በምስረታ ላይ የቆየው የአማራ ባንክ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ባንኩ አስታውቋል። በእለቱ ለአዲስ አበባና ዙሪያው ነዋሪዎች በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ የሙሉ ቀን የጉዞ ክፍያን ባንኩ ይከፍላል ተብሏል። የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፈንታ ዛሬ በሰጡት መግለጫ …

    Read More »
  • 11 June

    መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::

    11-06-2022 መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ። ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል! የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ …

    Read More »
  • 10 June

    ተፈተዋል።

    ተፈተዋል !! በዛሬው ዕለት ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በተወሰነው መሠረት የዋስትና መብታቸው ተከብሮ ጄኔራሉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል !!

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.