Breaking News

TimeLine Layout

August, 2021

 • 29 August

  ታምራት ነገራ በድፍረት ሃሳቡን ሲናገር ስሙት !

  Related Posts:ወንዳታ የኢትዮጵያ ልጅ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል ! ተመልከቱ ! vote Abiy now!ዶር አብይ ብሩን አትጠይቁኝ ለምን አሉ ? ታምራት ነገራን እስቲ አዳምጡት!…# የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! ታምራት ነገራ…

  Read More »
 • 25 August

  ኦሮምያ ዉስጥ 1 አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ – አብይ አህመድ (ዶ/ር)

    ምስራቅ ወለጋ ዉስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ፣ 40 ሺሕ ያሕል ተፈናቀሉ:: በኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ ዉስጥ «የኦነግ-ሸኔ ሸማቂዎች» ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች መግደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።ከ40 ሺሕ በላይ ነዋሪም ተፈናቅሏል።በስልክ ያነጋገርናቸዉ የዓይን ምስክሮች እንዳሉት ታጣቂዎቹ ካለፈዉ ሳምንት ሮብ ጀምሮ በወረዳዉ የሚገኙ 6 …

  Read More »
 • 23 August

  የወልቃይትን ባጀት ያገደ ቱርክ ቢሄድ ምን ፋይዳ ያመጣል?

   ›#ግርማካሳ በቅድሚያ ይሄን በማለት እጀመራለሁ። “አትናገሩ፣ ዝም በሉ፣ ወያኔን ማገዝ ነው” የሚባል ነገር አለ። ይህ አይነቱ አነጋገር አፍራሽና ጠቃሚ ያልሆነ አነጋገር ነው። በመንግስት ሃላፊዎች ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ሰው ዝም ሲል በጥፋት ስራዎቻቸወ እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ነው። ያ ብቻ አይደለም እንደውም ዝም ማለቱ፣ ችግሮች በቶሎ እንዲፈቱ ግፊት አለማድረጉ፣ በስህተቶች ላይ ስህትቶች …

  Read More »
 • 21 August

  የሰሜኑ አገራችን ሁኔታ – #ግርማካሳ

    የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ #ግርማካሳ ወያኔዎች ሳይታሰብ ነው ወረራ የፈጸሙት። “ወያኔ ዱቂት ሆናለች ፣ ከዚህ በኋላ ስጋት አትሆንም” ተብሎ ስለተዋሸ፣ የአብይ መግስትm ከትግራይ ክልል ሲወጣ ከባባድ መሳሪያዎችን በሙሉ ጥሎላቸው በመውጣቱ፣ በተለይም የአማራ ማህበረሰብ ራሱን እንዲያደራጅ፣ እንዲያጠናክር፣ እንዲያስታጥቅ ይፈለግ ስላልነበረ፣ ወያኔ በድንገት ጥቃት ስትፈጽም፣ በቀላሉ ሰፊ መሬቶች ለመያዝ ችላለች። ሆኖም ግን …

  Read More »
 • 17 August

  ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

  ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ …

  Read More »
 • 15 August

  የአማራ ፋኖ (የአማራ ህዝባዊ ኃይል ) በአዲስ መንፈስ ተቋቋመ!

  Related Posts:የአማራ ህዝባዊ ኃይልና የብአዴን ዉሳኔ ! ስሙት !የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ህዝባዊ አመፅ መጀመር አለብህ። _ አበበ በለውየአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሪዎች እንዲታሰሩ ትእዛዝ ተላለፈ !በአዲስ አበባ የአማራ ፖሊሶች በሙሉ ከዱላ በስተቀር ትጥቅ እንዲፈቱ ተባለ !!የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር…የአማራ ጥያቄ !

  Read More »
 • 10 August

  የገዳ ባንክ ተመርቋል! የአማራ ባንክ ግን እስካሁን ታግዷል !

  • “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ …

  Read More »
 • 10 August

  ሰሜን ኢትዮጵያ በስድስት ግንባሮች ያለው ሁኔታ – #ግርማካሳ

    ሕወሃት ለ27 አመታት ስልጣን ላይ የነበረች ጊዜ መሰረታዊ በሆነ መንገድ የትግራይን ሕዝብ ኑሮ አልለወጠችም። ጥቂት የትግራይ ሰዎች እጅግ በጣም ሃባታሞች ሆነዋል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘርፈዋል። የትግራይን ሕዝብ ዘርፈዋል። በሕዳር ወር 2013 ዓ/ም ዉጊያ ከመደረጉ በፊት ከ6 ሚሊዮን ገደማ የትግራይ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ በ safety net የሚኖር ራሱን ያልቻለ ሕዝብ ነው …

  Read More »
 • 9 August

  በጦርነት ጊዜ መሪ መለወጥ ይቻላል።

  በጦርነት ጊዜ መሪ መቀየር ይቻላል! #ግርማካሳ በዛሬው ምሽት (ነሐሴ 2/2013) በወልዲያ በተካሄደ ውጊያ ወያኔ #በመድፍ ወልዲያን ሲደበድብ አምሽቷል። ዶር አብይ አህመድ መቀሌን በሻሻ አድርገናታል፤ ከባባድ መሳሪያዎችን ሁሉ ይዘን ነው የወጣነው ብሎ ነበር፡፡ ታዲያ ከርቀት ወልዲያን ሲደበድቡ የነበሩ ከባባድ መሳሪያዎች ከየት እንደመጡ ድፍረት ካለው ወጥቶ ለወልዲያ ነዋሪዎች ቢነግራቸው ጥሩ ነበር፡፡ እንግዲህ …

  Read More »
 • 6 August

  ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

  በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ። የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል። የሰልፉ ዓላማዎች፦ 1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ 2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ …

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.