Breaking News

TimeLine Layout

June, 2022

 • 18 June

  አማራ ባንክ ዛሬ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የቅርንጫፎች ዝርዝር!

  አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ …

  Read More »
 • 17 June

  ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

  አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014    ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡ ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ …

  Read More »
 • 16 June

  ” ከጎንዎ ማን አለ ? “

  ማስታወቂያ ማለት ይሄ ነው ። ” ከጎንዎ ማን አለ ? ” ብዙ አሳሳቢ ፣ ሳቢና እጥር ምጥን ያለ መልዕክት ያዘለ ፈጠራ ነው ። መቸም ብዙ ሰዎችን ያሳሰበ ማስታወቂያ ይመስለኛል ። የአስነጋሪው ስም ሳይጠራ ከተሰሩ ቅድመ ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች ይህ በእጅጉ ማራኪና አሳሳቢ ማስታወቂያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። አሁን በመጨረሻ ከጎንዎ ያለው አማራ …

  Read More »
 • 14 June

  አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል !

  አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል ***************** በምስረታ ላይ የቆየው የአማራ ባንክ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ባንኩ አስታውቋል። በእለቱ ለአዲስ አበባና ዙሪያው ነዋሪዎች በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ የሙሉ ቀን የጉዞ ክፍያን ባንኩ ይከፍላል ተብሏል። የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፈንታ ዛሬ በሰጡት መግለጫ …

  Read More »
 • 11 June

  መንገድ ላይ ይዘዉኝ ፊቴን በጭምብል አስረው ጨለማ ቤት ዉስጥ አሳደሩኝ! ይሄን ጉድ ስሙ: ሼር !

  Related Posts:የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገመና ሲገለጥአቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙየመንግስት መከላከያ ተብዬዉ መንገድ እየጠረገ እያስረከበ ነዉ::ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ መዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ…አብን ፓርቲዎች የተፈራረሙት የጋራ የቃል ኪዳን ሰነድ ስምምነት በገዥው ፓርቲ…ስጋቴ የሀገሪቱ አንጡራ ሃብት የሆኑት እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መብራት ሃይልና…

  Read More »
 • 11 June

  መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::

  11-06-2022 መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ። ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል! የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ …

  Read More »
 • 10 June

  ተፈተዋል።

  ተፈተዋል !! በዛሬው ዕለት ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በተወሰነው መሠረት የዋስትና መብታቸው ተከብሮ ጄኔራሉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል !! Related Posts:በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም…19 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮችና አባላት በዋስትና ከእስር ተፈተዋልበደቡብ ጎንደር ዞን ታስረው የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ …

  Read More »
 • 4 June

  ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉ የኦሮሞ ወረራና መስፋፋት ጉዳይ!

  ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉን ጉዳይ አሁንም ያልገባዉና ያልተረዳ አማራ ካለ፣ ለአቅመ መረዳት የማይበቃ አይምዕሮ ያለዉ መሆን አለበት፣ አሁን ሁሉም ግልፅ ነዉ። ኢትዮ 360 ሚዲያ ላይ አንዳንዴ ሐብታሙ አያሌው የ16ኛው ክ/ዘመን አደጋ በድጋሚ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል የሚለውን ህዝቡ ይሄን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ አሁን እየሆኑ ካሉት ሁኔታዎች ጋር አገናዝቦ …

  Read More »
 • 1 June

  ዘመነ ካሴ ማነው? አብይ አህመድ ለምን ይፈራዋል?

  Related Posts:Zemene Kasse speechየዙም ስብሰባ ጥሪ ለአማራ ሕዝብ ! Meet with Zemene Kasse & other Fanos!

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.