TimeLine Layout
April, 2019
-
3 April
ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል::
From: Agegnehu Kassa ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል ። እኛ አማሮች ከአጋሮቻችን ጋር ይህን የዘር ፓለቲካ በፅኑ እንዋጋለን ። መዳረሻችንም አብን ነው ። Why አብን ??? **አብን የሚያምንበትና ለመታገል የሚንቀሳቀሰው አማራን አዳክሞ ኢትዮጵያን ለመበተን ከሚታገል የመለስና መለስ ወለድ የኦሮሞ ተስፋፊ ሜንጫዎችና ደጋፊዎቻቸው ጋር መሆኑ = (by the way እን ማዴቦ …
Read More » -
2 April
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች 6 አበይት ጉዳዮች
ትኩረታችን ሁሉ ዋኖች ላይ ይሁን! (ገብርዬ) ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ናቸው ብሎ የለያቸው 6 አበይት ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። 1) የአማራ ሕዝብ ያልተሳተፈበት፥ ይሁንታውንም ያልሰጠበትና በአማራ ጠል ኃይሎች ተደርሶ ሕገመንግሥት የተባለው ሰነድ የሁሉንም ሕዝቦችና ዜጎች ዘላቂ ጥቅም፣ መብትና ፍላጎት ባስከበረ መልኩ እንዲሻሻል/እንዲከለስ ማድረግ፤ 2) የአማራን ሕዝባዊና ግዛታዊ …
Read More »
March, 2019
-
31 March
በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትከርመን እነሆ ተከተናል::
ሳምንቱን ስንሸኘው! በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትና ከሰፊው ህዝባችን ጋር ለአንድ ሳምንት ያህል ስንመክር ከርመን ወደ በራራ ተመልሰን በምስኪኗ ቤታችን እነሆ ተከተናል። ይህች ምስኪኗ ቤታችን ደግሞ ባለታሪክ ናት! ትላንት በሀማደ ዘመነ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጆ ስብሰባ ማድረግ ክልክል በነበረበት ዘመን በቅድመ አብን የትግል እንቅስቃሴአችን የበኩሏን …
Read More » -
30 March
እስክንድር አዳራሹን በመከልከሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን እንዲያቋርጥ አስገድዶታል::
በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝቶ በኦነግ ስር እንደ ወደቀ ያሳዝናል:: ለዚህ እኮ ነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ እያታገሉት የነበረው:: አሁንማ ስልጣን በእጅ ሆነ እኮ ! ፍርዱን ° ለህዝብ!! ሰላማዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ማስተጓጎልና የመንግስት ግልጽ የአምባገነንና የአፈና ተግባር ነው!! … እነ እስክንድር ነጋ ዛሬ በራስ ሆቴል አዳራሽ …
Read More » -
30 March
የጠሚ/ሩ ዋልታ ረገጥ ዉሸት ፡ በርዕዮት ሚዲያ
Ethiopia: ርዕዮት || የጠቅላይ ሚንስትሩ ዋልታ ረገጥ ውሸቶች… || Reyot – 3/29/2019Ethiopia: ርዕዮት || የጠቅላይ ሚንስትሩ ዋልታ ረገጥ ውሸቶች… || Reyot – 3/29/2019Posted by Reyot – ርዕዮት on Friday, March 29, 2019
Read More »