Breaking News

TimeLine Layout

July, 2023

  • 20 July

    የካንጋሮ ፍርድቤት ዉሎ !

    “በልደታ ፍርድ ቤት ታሪክ ተፈፀመ! ” ▸▸▸ « የግራ ዳኛው የዋስትና መብቱ ውድቅ መሆኑን አንብበው ጨረሱ። በዚሁ ሁነት ውስጥ በፍትህ ችሎት አዳራሽ የነበረው ታዳሚ ከፍተኛ ፀጥታ ሰፍኗል። የመሀል ዳኛውም (በእነ ታላቁ እስክንድር ነጋ ክስ የቀኝ ዳኛ የነበረው የመሀል ዳኛ ረቡማ ነው) አጁን በአፉ አስደግፎ እያየ ነበር። የፌደራል ፖሊስ አባላት ፀጥታውን …

    Read More »
  • 18 July

    ፋኖ የማክሰኚት ከተማን ተቆጣጠረ!

    ሰበር አዲስ ዜና:- የማክሰኝት በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል እንዲሁም የብአዴን የታችኛው እርከን በክልሉ ለተፈጠረው ቀውስ ዋና ተጠያቂዎች የክልሉ የላኛው እርከን ባለስልጣናትና የቢሮ ኃላፊዎች በመሆናቸው ስልጣን ይልቀቁ ሲሉ ለቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና ለአፈ ጉባኤዋ ስለመጠየቃቸው/ የአማራ ፋኖ በጎንደር ማክሰኝት ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ:: ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከዓብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት …

    Read More »
  • 14 July

    አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ለምን ምንም እርምጃ አልወሰዱም ? ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ !

    ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 2 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር !  ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ …

    Read More »
  • 11 July

    ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

    ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ። የቅዱስ ሲኖዶሱን የይቅርታን መግለጫን ጊዜው ያለፈበት ሲል አጣጥሎ ተሳለቀበት። ቅድስት ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ ከሀዲ ይሁዳ ዘንዶ በዘመና ተፈጥሮባት ያውቃልን??? ምን ጉድ ላይ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለቺው ??? ስንት ዓይነቱን ጉግ ማንጉግ …

    Read More »
  • 7 July

    ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አንጀቴን አራሰኝ።

    አዲስ መረጃ፦ የአብኑ የፓርላማ ተመራጭ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዜጎችን ለእልቂትና ሰቆቃ የዳረገው ዓብይ አህመድ ስልጣን እንዲለቅ፣ ፓርላማውም እንዲበተን በዛሬው የውጭ ዲፕሎማቶች ጭምር በተካፈሉበት የምክር ቤት ስብሰባ ለራሱ ለዓብይ አህመድ በግልጽ ጠይቋል።

    Read More »
  • 5 July

    የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ?

    የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ? ባለፉት አርባ አመታት አድገናል፣ አረንጓዴ አሻራና የወንድማማችነት ፓርክ፣ የዳቦቤት ተሰርቷል፣ ኅዳሴ ከመፍረስ ድኗል፣ ኮንዶሚኒይም፣ አውራጎዳና ተሰርቷል፣ ስንዴም ተዘርቷል የሚሉ እንዳሉ አልጠፋኝም። ነገር ግን አሁን፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የምትበለጽግ አገር ናት የሚል ምሁር ችግሩ ሌላ አካሉ ውስጥ ነው። የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? በኢትዮጵያ አገራዊ ጉዳይ …

    Read More »
  • 3 July

    የኦሮሞው መንግስት የአማርኛና የታሪክ ትምህርት አገደ።

    የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ …

    Read More »
  • 2 July

    ፍርድ ቤቱን እምባ በእምባ ያራጨው እውነተኛ ታሪክ

    ፍርድ ቤቱን እንባ በእንባ ያራጨው ወንጀል በተጠቂዎች ሲጋለጥ:- አምስቱም የፌዴራል ማረሚያ ቤቶችን የሚቆጣጠሩት የኦሮሞ ብሄር የሆኑ የኦህዴድ ኦሮሙማ ስዎች ናቸው:: በዚህ ቦታ ላይ የመደባቸውም ራሱ አቶ አብይ አህመድ ሲሆን በህወሃት ዘመን የህግ እስረኞች ላይ የተፈፀመውን ወንጀል የሚያስንቅ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ከትላንት በስቲያ ፍርድ  ቤት የቀረቡ እስረኞች በዳኞች ፊት እያለቀሱ አስረድተዋል:: በነዚህ …

    Read More »

June, 2023

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.