TimeLine Layout
June, 2019
-
2 June
በ 20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ !
የአብን ብሔራዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ታታሪው ዘሪሁን ገሠሠ ለአብን ግሩም የሆነ ሀሳብ ይዞ መጥቷል። ዘሬ መጡኑን 100 ብር አርጉት። ይነበብ ይነበብ ይነበብ — ዘሪሁን ገሠሠ << በ20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ!!! >> ( A project by Zerihun Gessesse ) ወገኖቼ! የ50 ሚሊየን አማራ ወኪል የሆነው ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ …
Read More » -
1 June
ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ (አ•ለ•ን) የተሰጠ መግለጫ
ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ(አ•ለ•ን)የተሰጠ መግለጫ:- አ•ለ•ን እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ የሚታገል ሲሆን ቢሮ ከፍቶ የሚንቀሳቀስ ሲቪክ ማህበር መሆኑ ይታወቃል ሕጋዊ ፈቃዱን ለማግኘት መንግስት የሚያሳትመውን የነጋሪትን ጋዜጣ ህትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ ዙሪያ አሉታዊም ይሁን አወንታዊ ጉዳዬችን በመከታተል የተለያዩ መግለጫዎችን አሳልፈናል ይሁን እና ከግዜ ወደ ግዜ የምናየው የአዲስ …
Read More »
May, 2019
-
28 May
ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው።
ብልግና አይቸግርም! Christian Tadele Tsegaye (ገብርዬ) ***** ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ በቋሪት ወረዳ አመራሮች ታፍኖ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። በወቅቱ ጉዳዩን ስሰማ ቀልድ መስሎኝ ነበር። ያው በስህተት ያሰሩትም መስሎኝ ነበር። በኋላ መረጃዎችን ሳጣራ ግን ቀልድም ስህተትም አልነበረም። ታስቦበት፤ ወርደው ሊያወርዱን ያጠመዱልን ወጥመድ መሆኑን ተረድቻለሁ። ለዚህም የወረዳው ም/አስተዳደሪና የአስዳደርና ፀጥታ ኃላፊ የሆነው …
Read More » -
27 May
If you are Amhara, Listen to this Video.
አማራ የሆነ ሁሉ ሊያየው የሚገባ Posted by ታጋይ የፍቅር ሰው on Saturday, May 25, 2019
Read More »