Breaking News

TimeLine Layout

June, 2019

  • 25 June

    ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ

    ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ  አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡  ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ …

    Read More »
  • 25 June

    ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ!

    ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት …

    Read More »
  • 22 June

    ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

    ***** ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ምሽት በባሕር ዳር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ፣ ፓርቲያችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኝት ባንችልም፣ ከባሕር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አሳዛኝ እና መንፈስን የሚያውኩ ሁነው አግኝተናቸዋል። አብን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ሕዝባችን በተለመደው አስተዋይነቱ እና ጨዋነቱ ያጋጠመንን …

    Read More »
  • 17 June

    Who is your Enemy?

    COUNCIL MEMBERS OF TPLF  1. Sibhat Nega2. Mulugeta Alemseged3. Mrs. Azeb Mesfin4. Dr. AddisAlem Belema5. Birhan Gebrekirstos6. Gobezay Woldearegay7. Mrs. Fetlework G/Egziabher8. Dr. Wolderufael Alemayehu9. Meseret Gebremariam10. Kiros Bitew11. Mengisteab G/Kidan12. Getachew Belay13. Fisha Zerihun14. T/Woyni Assefa15. Mrs. Roman Gebresilassie16. Zereay Asgedom17. Kidusan Nega18. Hish Lemma19. Amen tewelde Gebiru20. Dr. …

    Read More »
  • 17 June

    አማራውን በእንቁላል የምታታልሉበት ዘመን አልፏል፡፡ በስልጣን የምትሸውዱት አማራ ዛሬ የለም !

    ጄነራል አሳምነው ጽጌ ስለፋኖ ለኢትዮጲስ ጋዜጣ የሰጡት ቃል (#ምናባዊ ወግ 3 )ኢትዮጲስ፦ በፋኖ ላይ የአብይና እና የአዴፓ አቋም ምንድነው? ጄነራል አሳምነው ጽጌ፦ አዴፓ ድርጅት ነው፡፡ አብይ ግለሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ፡፡ኢትዮጲስ፦ በቅርቡ አዴፓ በአመራሮቹ በኩል የታጠቁ አካላት ወይም ፋኖዎች የአማራ ክልል ስጋት ላይ ወድቋል የሚል ዜና አሰራጭተዋል፡፡ በዚህ ላይ የእርሶ አቋም ምንድር …

    Read More »
  • 15 June

    ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች::

    ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በምታቋርጥባቸው እያንዳንዱ ቀናት በትንሹ ከአራት ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደምታጣ የኢንተርኔት ነጻነትና ተደራሽነትን የሚቆጣጠረው ኔትብሎክስ የተባለው ድርጅት ዳይሬክተር ለቢቢሲ ገለጹ። ዳይሬክተሩ እንዳሉት “ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ለአንድ ቀን ስታቋርጥ ከገቢ አንጻር ቢያንስ 4.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ታጣለች።” ይህም ሌሎች ኪሳራዎችን ሳይጨምር የሚከሰት ጉዳት ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ለኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ የሆኑት …

    Read More »
  • 9 June

    ከአንቦ ዩንቨርስቲ ይድረሱልን ጥሪ !

    #ከአንቦ ዩንቨርስቲ የድረሱልን ጥሪ ነው  09-06-2019 << ሰላም እህቴ እንዴት አለሽ ከኛ ግቢ አዋሮ ካምፓስ ከትላንት ማታ ጀምሮ ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ችግራችን ለማን መናገር እንዳለብን አናውቅም አገር የሚያፈርስ የሚመስል እራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው ጉረም አገር ሰላም ብለን በተቀመጥነበት በፌሮ እና በብረት እያሰቃየን ይገኛል :: እስካሁን #9ልጆች ተጎድተዋል ተብሎአል ለማወቅ አይቻልም የተደራጀው ሀይል …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.