እጅግ አሳዛኝ ሹመት እነ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከዚህ በፊት በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተከሰው ሲታሰሩ የፈጠራ ክሱን እና እስሩን ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየሰጠ ይመራ የነበረው በጊዜው በፌዴራል ፖሊስ የማዕከላዊ ደህንነት እና የወንጀል ደህንነት ረዳት ኮሚሽነር የነበረው አቶ ደምመላሽ ገ/ሚካኤል ነበር ። በፈጠራ ክስ ትወና ወደር የሌለው ፣ እጅግ ጨካኝ እና …
Read More »TimeLine Layout
June, 2019
-
29 June
የአማራ ትግል ላይቀለበስ ተጀምሮኣል !
Sergute Selassie እንዴት አመሻችሁ የኔታዎቼ? የሆነው ሁሉ ነገር ለመልካም ነው። ከመከራ በስተጀርባ ታላቅ ክብር አለ። ጊዜያዊ ድል ጊዜያዊ ነው ዘላቂ ድልም ዘላቂ ድል ነው። መጓጓት ለ አርቲፊሻል ድል ሳይሆን ለእውነተኛው ድል ነው፤ ጥቁር ህዝብን በቃሚንተ፤ በዘለቄታ ነፃ ያወጣ መንፈስ ጊዜያዊ ዳንኪራ ሊያሰበረግገው የመንፈስ ትጥቁን ሊያስፈታው አያችልም። አማራነት መንፈሳዊ ጥበብ ነው። …
Read More » -
28 June
የመከላከያ ሠራዊት 100% በኦሮሞ ቁጥጥር ስር ሆኗል።
ሀገሪቱን ወደ ኦሮሙማ ለመቀየር የሚደርጉትን ዝግጅት ጀኔራል ሳዐር መኮነንና ጀኔራል አሳምነው ፅጌን በተቀነባበር ሴራ በመግደል ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ ገብተዋል!!ባለፉት ሁለት ቀናት ከባህር ዳሩ በንጹሃን ደም የታጠበ ድራማ መልስ እንኳ ከ200 በላይ እኩይ ተግባራቸውን ይቃወሙናል ያሏቸውንና ከፍተኛ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ብለው ጥናት ያደረጉባቸውን የአማራ ተወላጅ የዩንቨርስቲ ሙህራን፣ የአድስ አበባ ወጣቶች አክትቪስቶች …
Read More » -
26 June
በአማራ ክልል የዳቦ ዱቄትን ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ::
፨፨፨ (የአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ 14/2011፣ ባህር ዳር) መንግስት በድጎማ እያቀረበ ያለውን የዳቦ ዱቄት ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 በሚበልጡ ዳቦ አምራቾች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ተሻሽሎ በተዘጋጀው የስንዴ፣ የዱቄትና የዳቦ ስርጭት ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ከባህር ዳር ዳቦ አምራቾችና ባለድርሻ አካላት ጋር …
Read More » -
26 June
የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አስከሬን ወደ ቤተሰባቸው ተሸኝቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው የነበሩት ብርጋዲዬር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ መነገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 አካባቢ በአማራ ክልል ‹የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ› መደረጉን መንግሥት መግለጹ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ …
Read More »