ሀገሪቱን ወደ ኦሮሙማ ለመቀየር የሚደርጉትን ዝግጅት ጀኔራል ሳዐር መኮነንና ጀኔራል አሳምነው ፅጌን በተቀነባበር ሴራ በመግደል ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ ገብተዋል!!ባለፉት ሁለት ቀናት ከባህር ዳሩ በንጹሃን ደም የታጠበ ድራማ መልስ እንኳ ከ200 በላይ እኩይ ተግባራቸውን ይቃወሙናል ያሏቸውንና ከፍተኛ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ብለው ጥናት ያደረጉባቸውን የአማራ ተወላጅ የዩንቨርስቲ ሙህራን፣ የአድስ አበባ ወጣቶች አክትቪስቶች …
Read More »TimeLine Layout
June, 2019
-
26 June
በአማራ ክልል የዳቦ ዱቄትን ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ::
፨፨፨ (የአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ 14/2011፣ ባህር ዳር) መንግስት በድጎማ እያቀረበ ያለውን የዳቦ ዱቄት ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 በሚበልጡ ዳቦ አምራቾች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ተሻሽሎ በተዘጋጀው የስንዴ፣ የዱቄትና የዳቦ ስርጭት ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ከባህር ዳር ዳቦ አምራቾችና ባለድርሻ አካላት ጋር …
Read More » -
26 June
የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አስከሬን ወደ ቤተሰባቸው ተሸኝቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው የነበሩት ብርጋዲዬር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ መነገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 አካባቢ በአማራ ክልል ‹የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ› መደረጉን መንግሥት መግለጹ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ …
Read More » -
25 June
ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ
ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡ ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ …
Read More »