ዘመነ ካሴ ስለ ዶ/ር አምባቸውና አብይ ይሄን ተናግሯል። እርስ በርስ ለማጫረሰ ሰለሚሰራው ስራም ተናግሯል። Posted by ያብባል ዘላለም on Thursday, July 4, 2019
Read More »TimeLine Layout
July, 2019
-
6 July
የዶር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት
የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት …
Read More » -
5 July
ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !
ለዉድ ወገኖቻችን:: ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም …
Read More »
June, 2019
-
29 June
ለአማራ ብለው ለሞቱት ቤተሰቦችና ልጆች የቻልነዉን ያህል መርዳት አለብን።
ዉጪ ሃገር ያላችሁ በ Paypal መላክ ይቻላል። ኢትዮዽያ ዉስጥ ያላችሁ በቀጥታ በባንክ ኣካዉንት ላኩ
Read More » -
29 June
የአብን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለና የአብን አባላት ታሰሩ!
Metages Ethio በጥሞና አንብቡልኝ ሶሻል ሚዲያን በመዝጋት በመንግስት በሚተዳደሩ ሚዲያዎች ነገሮችን በመደጋገም የእውሸት ቅንብርን እውነት ለማስመሰል እየተሞከረ ይገኛል ። 1/ የጄኔራል ሳእረን ገዳይ አንዴ ጠፍቶል ፣ አንዴ እራሱን ገድሏል ፣ አንዴ ታርጋ የተለጠፈለት ልጂ ገዳዮ ቆስሏ ሆ/ል ገብቶል ብለው ቆመሩ.. 2/ የክልሉ አመራሮች ተገድለዋል እንደተገደሉም በ 20 ደቂቃ ውስጥ ሳይጣራ …
Read More » -
29 June
እጅግ አሳዛኝ ሹመት !
እጅግ አሳዛኝ ሹመት እነ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከዚህ በፊት በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተከሰው ሲታሰሩ የፈጠራ ክሱን እና እስሩን ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየሰጠ ይመራ የነበረው በጊዜው በፌዴራል ፖሊስ የማዕከላዊ ደህንነት እና የወንጀል ደህንነት ረዳት ኮሚሽነር የነበረው አቶ ደምመላሽ ገ/ሚካኤል ነበር ። በፈጠራ ክስ ትወና ወደር የሌለው ፣ እጅግ ጨካኝ እና …
Read More » -
29 June
የአማራ ትግል ላይቀለበስ ተጀምሮኣል !
Sergute Selassie እንዴት አመሻችሁ የኔታዎቼ? የሆነው ሁሉ ነገር ለመልካም ነው። ከመከራ በስተጀርባ ታላቅ ክብር አለ። ጊዜያዊ ድል ጊዜያዊ ነው ዘላቂ ድልም ዘላቂ ድል ነው። መጓጓት ለ አርቲፊሻል ድል ሳይሆን ለእውነተኛው ድል ነው፤ ጥቁር ህዝብን በቃሚንተ፤ በዘለቄታ ነፃ ያወጣ መንፈስ ጊዜያዊ ዳንኪራ ሊያሰበረግገው የመንፈስ ትጥቁን ሊያስፈታው አያችልም። አማራነት መንፈሳዊ ጥበብ ነው። …
Read More »