***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 2 እና ሐምሌ 1፣ 2011 ዓ/ም በደሴ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በወቅታዊ የሕዝባችን የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች የሁኔታ ግምገማ በማድረግ ጥልቅ ውይይት አካሂዷል። በዚህ መሰረትም የሚከተሉትን የአቋም ነጥቦችን በመውሰድ ስብሰባውን አጠናቋል። 1) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በአማራ ሕዝብ ከፍተኛ አመራሮች ላይ በተፈፀመው መላ …
Read More »TimeLine Layout
July, 2019
-
7 July
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ሲጠቀሙበት የነበረውን የፌስቡክ አካውንታቸውን ….
የአብን ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ሲጠቀሙበት የነበረውን የፌስቡክ አካውንታቸውን ከመጋቢት 2011 ጀምሮ ላለፉት 4 ወራት እየተጠቀሙ አይደለም። ይህ የሆነው ደግሞ የፌስቡክ አካውንታቸውን አክሰስ ማድረግ ባለመቻላቸው ነው። አዲስ አካውንት ከፍተው መጠቀም በመጀመሩ በመጀመሪያው ቀንም ድጋሚ መጠቀም እንዳይችሉ ተደርገዋል። በዚህ የተነሳም ፌስቡክ ጨርሶ እየተጠቀሙ አይደለም። ይሁንና ለረጅም ዓመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን አካውንት …
Read More » -
7 July
አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም – ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት!
#አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም…! “ቁጥራቸው የማይታወቅ ወጣቶች ወደ ሰንዳፋ ተወስደው እርህራሄ የጎደለው ግርፋትና እንግልት እየተፈጸመባቸው ነው።” በታማን በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ ለአብይ አህመድና ለሚመሩት መንግስት ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት…. ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት …
Read More » -
6 July
የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::
ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን …
Read More » -
6 July
የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር
እስካሁን 738 አማሮች ታስረዋል!!!!!!! ========================= እስካሁን በመንፈቅለ መንግሥት ሰበብ ከ738 በላይ አማራዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንኳን በአማራ ክልል 218 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል።የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አስፋ መታሰሯንም BBC የአማርኛው ልጇን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለምርጫ ቦርድ በሰጠው ሪፖርት መሰረት፦ 1.ወለጋ 61 2.ጅማ …
Read More »