Breaking News

TimeLine Layout

April, 2019

 • 11 April

  ኣገር ሲቃጠል ዶር ኣቢይ ኩዋስ ጨዋታ ለቀምት ሄዷል!

  የሰሜን ፓርክ ቃጠሎ ና የህዝቡ ርብርብ በፎቶ  መንግስት የለም ። እኔ ግን ወያኔ ምን አስደግሞባቸው ቢሄድ ነው ለንዲህ አይነት ታሪካዊ ቦታ ሲነድ ዝም ሚሉት ?? ልባቸውንና ህሊናቸውን ጭምር ወያኔ ወደ መቀሌ የወሰደባቸው ይመስላል ።  

  Read More »
 • 10 April

  መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ

  ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት: ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!! ጀነራል አሳምነው ጽጌ …

  Read More »
 • 8 April

  Opinion from Amhara Activist.

  ማብራሪያ ስለመስጠት /የግሌ ነው/ የክርስቲያን ታደለVS ዶ/ር አምባቸው የትላት እሳቤና የአማራ ቀጣይ የቤት ስራ !!! የሰሞኑ የከሚሴና የሰሜን ሸዋው የአማራ መጠቃት አመት ሙሉ ዝግጅት የተደረገበት ነው ለዚህ ደግሞ የሰሜን ሸዋ ዞን የፀጥታ መምሪያ ምስክርነት ሰቷል ዛሬ ላብራራ የፈለኩት የሁለቱን ሰዎች አገላለጽ ነው በመጀመሪያ ጥቃቱ የተፈፀመብን በኦሮሚያ ልዩ ሃይልና በመከላከያ ስውር …

  Read More »
 • 8 April

  ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ !

  ሰበር ዜና  —– ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ —— ህዝባዊ ስብሰባዎች እንዲፈቀዱ ተስማሙ ——- በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት፣ እንደመነሻ ሃሳብ ሆኖ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ልዩነቶች እንዳሉ፣ …

  Read More »
 • 8 April

  በአሸባሪው ኦነግ ላይ እርምጃ መንግስት ካልወሰደ እኛ እንወስዳለን አሉ!

  Related Posts:የብልፅግና ኦሮሙማ መንግስት ፋኖ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ!የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ!የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!ውሸት የተጠናወተውና ከሕዝብ የተጣላ መንግስት !ነፍጠኛ እንዲጠናከር የማይፈልግ የኦሮሞ ተረኛ መንግስት ነው ያለው ::ብአዴን የኦሮሞን መንግስት የሚያሰደንግጥ መግለጫ አወጣ !

  Read More »
 • 7 April

  ወገን እያለቀ ነው። ኦነግ ህዝብ እየጨረሰ ነው! ወዴት እንሂድ ?

  #የፓስተር_አብይ_ጩፋ እና #ለማ_ዳንሳ_ዘመን – Part 76ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግሥት ያውም ለሞዴሉ #Abiy #Ahmed 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭Posted by Yene Siquar የኔ ስኳር ፔጅ on Sunday, April 7, 2019

  Read More »
 • 7 April

  Message from Ethiopian Medical Doctor . ዘብሔረ አምሀራ

  አዲአበባ ዬኒቨርስቲ ሜዲካል ፋካሊቲ ፡ ውስጥ ዶር ፕሮፌሰር አስራት ፡ እጀን ይዘው አስተምረውኛል ፡ ከዛ ባለፈ በህክምና ሙያ በአሜሪካው Yale Universty ድረስ ገብቸ የልብ ስፔሻሊስትነት(Cardiologist ) ተመርቄ አሜሪካ ዜጎችን አክማለሁ ። የዶር አብይ ፖለቲካ ታማኝ ቢሆን አገሬ ገብቸ ለልብ ህሙማን እርዳታ ባደረኩ ነበር ። ዳሩ ግን አንዱ ዘር ሌላውን በቆንጨራ …

  Read More »
 • 7 April

  ዖሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ሲፈናቀሉ ተመልከቱ። ኣቢይና ለማ ይህን እያዩ ትንፍሽ አይሉም!

  ከ ቡራዩ ፣ አራት ኪሎ ፣ ለገጣፎ እና ሱሉልታ ቀጥሎ የማፍረስ እና ማፈናቀሉ ተረኛ ሰበታ ሆናለች በሰበታ ማንነታቸው እየተለየ በለሊት ቤት በላያቸው ላይ በማፍረስ የጀመሩት ድርጊት እስካሁን ከ 3500 በላይ ህዝብ ተፈናቅሏል እውነት ግን ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም የሚያይ አይምሮ ምን አይነት ነው? ለማነውስ ነው አቤት የሚባለው?Posted by Peace Everywhere …

  Read More »
 • 5 April

  Amhara Media

  Related Posts:Amhara Bankmessage from miky amharaAmhara Bank JobsAmhara Association of America - Reportወልቃይት ጠገዴ ነፃ ወጣ ! Viva Amhara Fano !ZOOM Meeting - AMHARA FANO SUPPORTERS

  Read More »
 • 4 April

  ለውጭ ምንዛሪ ክምችት ጥያቄ ማስተናገድ እንደማይቻል ታወቀ::

  ለውጭ ምንዛሪ ክምችት የተለየ መፍትሔ ካልተገኘ ከነዳጅና ከመድኃኒት ግዥ በስተቀር ሌላ ጥያቄ ማስተናገድ እንደማይቻል ታወቀ 31 March 2019 ዮሐንስ አንበርብር የልማት ባንክ የማይመለስና አጠራጣሪ ብድር 18.1 ቢሊዮን ብር ደርሷል በሦስት ወራት 344 ሚሊዮን ብር መክሰሩ ተገልጿል በቀጣዮቹ ወራት በተለየ ሁኔታ ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ካልተገኘ በስተቀር፣ ከነዳጅና ከመድኃኒት ግዥ በዘለለ የኢኮኖሚውን ፍላጎት ማስተናገድ እንደማይቻልየብሔራዊ ባንክ ገዥ አስታወቁ። የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የ2011 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መጋቢት19 ቀን 2011 ዓ.ም. ባቀረቡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት። የባንኩ ገዥ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ባለፉት ስምንት ወራት አገሪቱ ለውጭ ገበያ ከምታቀርባቸው ሸቀጦችና አገልግሎቶች የተገኘው የውጭ ምንዛሪ1.64 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን አመልክተዋል። በተጠቀሱት ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው የውጭ ምንዛሪ በ2010 ዓ.ም. ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው መጠን ጋር ሲነፃፀር በ9.4 በመቶ ያነሰ እንደሆነገልጸዋል። ከግለሰቦችና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተላከ የሐዋላ ገቢ በአጠቃላይ 3.8 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ አስረድተዋል። በተቃራኒው ባለፉት ስምንት ወራት አገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው ምርቶች 10.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ መደረጉን፣ ይህም ወጪ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይወቅት ጋር ሲነፃፀር በ1.3 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልጸዋል። በተጠቀሱት ወራት ከወጣው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ ለነዳጅ ግዥ የተከፈለው 1.7 ቢሊዮን ዶላር ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ አስታውቀዋል። በተጠቀሱት ወራት ወደ አገር ለገቡ ሸቀጦች የተከፈለው የውጭ ምንዛሪና ወደ ውጭ ከተላኩ ሸቀጦች የተገኘው የውጭ ምንዛሪ መሀል የ8.9 ቢሊዮን ዶላርየንግድ ሚዛን ጉድለት እንደሚታይ የገለጹት የብሔራዊ ባንክ ገዥ፣ የተገለጸው ጉድለት የተሸፈነው ከአገልግሎት (በዋናነት ከአየር ትራንስፖርት አገልግሎት)፣ከውጭ በሐዋላ ከተላከ ገቢና ከውጭ ከተገኘ ዕርዳታና ብድር መሆኑን አስረድተዋል። በአሁኑ ወቅት ያለው መጠባበቂያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት የ2.6 ወራት ፍላጎትን ለመሸፈን ብቻ የሚበቃ እንደሆነ ገልጸዋል።  የንግድ ማኅበረሰቡ የውጭ ምንዛሪ በተመለከተ የሚያቀርበውን እሮሮ በመጥቀስ የምክር ቤቱ አባላት ስለመፍትሔው ማብራሪያ የጠየቁ ሲሆን፣ የባንኩ ገዥበሰጡት ምላሽ በአሁኑ ወቅት ያለው የውጭ ምንዛሪ መጠን የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስና የግሉን ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ የሚችልበትሁኔታ ላይ እንዳልሆነ ጠቁመዋል።  እስካሁን ድረስ ጥቅም ላይ እየዋለ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ከተለያዩ አገሮች ጋር ተነጋግረው ማምጣት የቻሉት2.7 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ገልጸዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥረት እንደተገኘው የውጭ ምንዛሪ ተመሳሳይ ጥረት ተደርጎ በቀጣዮቹ ወራት ተመሳሳይ ሀብትካልተገኘ ኢኮኖሚውን ለማንቀሳቀስ እንደማይቻል ገልጸዋል። “ይህ ካልሆነ ልናደርግ የምንችለው ያለውን የውጭ ምንዛሪ ለነዳጅና ለመድኃኒት ግዥ ብቻ በጥንቃቄ ማዋል ነው፤” ብለዋል። ከዚህ በመለስ ኢኮኖሚውንለማንቀሳቀስ የአምስትና የአሥር ዓመታት ስትራቴጂ ነድፎ መንቀሳቀስን እንደሚጠይቅ አስረድተዋል።  በተመሳሳይ ቀን ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ወደ መንበረ ሥልጣን ሲመጡ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት አረንቋ ውስጥ ወድቆእንደገጠማቸው ገልጸዋል። …

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.