አባቴ ተገድሏል፣ እርጉዟ እናቴ (Desta Asfaw) በጨለማ ክፍል በእስር ቤት ትሰቃያለች….. * ማህሌት አሳምነው ጽጌ። ህሊና በሞተባት አገር የአማራ ህይወት እንዲህ ነው ! Court denied bail for wife of G/Asamnew Tsige despite her pregnancy & deteriorating health condition by Yeahun · August 9, 2019 Court at Lideta today denied the …
Read More »TimeLine Layout
August, 2019
-
10 August
በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል።
መረጃ ስለመስጠት **** የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኬረሞ ወረዳ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል። ምንም እንኳን ያለበቂ ጥርጣሬ መያዛቸውና ያለአግባብ መንገላታታቸው ስህተት የነበረ ቢሆንም በዋስትናም ቢሆን መፈታታቸው …
Read More » -
7 August
Ethiopians especially in USA must act now ! Call Fbi and 7-Eleven head Quarters to report act of Genocide!
ለ 7 eleven ለ Fbi ዋና መስርያ ቤት ደዉላችሁ ተቃዉሞ አሰሙ። tel. +1 800 255 0711, +1 972 828 7011 Shop Address: 14400 Marsh Ln, Addison, TX 75001 you can also send protest e-mail: e-mail address: 7-11custrel@7-11.com Sample Letter to 7-11 Head Quarter and Law officials. Please copy and …
Read More » -
6 August
Response from Achamyeleh Tamru to Ezekiel Gabissa (Anti Amhara). Please share.
ከአቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም! ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ ወሎን በሚመለከት ባደረጉት ዲስኩር የተለመደውን የኦነግን የፈጠራ ትርክት በማስተጋባት ወሎን የኦሮሞ ምድር አድርገው አቅርበዋል፤ አባ ገዳ ሆነው ወደ ወሎ የሚደረገውን ወረራ …
Read More » -
5 August
የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት እሁድ August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የስብሰባው ዋና አላማ በአማራ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየትና አማራው ወገናችን ራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ትግል ፤ በአለም ዙሪያ የምንገኝ ስደተኛ አማራዎች እገዛ ለማድረግ በምን መስመር መሰለፍ ይኖርብናል የሚለውን አቅጣጫ በማመልከት፥ አማራ ሕዝብ …
Read More »