Breaking News

TimeLine Layout

June, 2020

 • 11 June

  መልእክቱን አዳምጡ ! በጣም የሚያሳፍር ነገር !

  በሐገር ደረጃ ይሣፍራልPosted by Dagnachew Teshome on Tuesday, June 9, 2020 Related Posts:ስለ አማራ የተባለዉን አዳምጡጉድ አዳምጡ - መልእክት ለዳያስፖራየተማረ ሰው ሲናገር አዳምጡ - የዶ/ር ካሳ ከበደ አስደናቂ ኢንተርቪውይሄን ጉድ አዳምጡ ! አሸባሪዎች አሁኑኑ ካልታሰሩ የባሰ ችግር ይመጣል !መልእክት ከእህታችን ለአማራ አክቲቪስቶች አዳምጡ !የታገቱት ተማሪዎች ቤተሰቦች ሲናገሩ አዳምጡ :: Please …

  Read More »
 • 10 June

  የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤

  አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት …

  Read More »
 • 6 June

  ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት መስጠቱ ፍፁም ስህተት ነው።

  ” ባንድ እግራቸው ጫካ ባንድ እግራቸው ደሞ ሰላማዊ ትግል ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች አሉ”:ከአምንስቲ ዘገባ በፊት ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ለምን ጠፋ የሚለው መታወቅ አለበት…?ይሄን ስናይ አንዳንድ ፓርቲዎች ባንድ እግራቸው በሰላም እንታገላለን እያሉ ባንድ እግራቸው ደሞ ጫካ ያለውን ሰርዊትየሚመሩት እራሳቸው ናቸው::ይሄ ከባድ ስህተት ነው ምክንያቱም እነሱ ናቸው የኦሮምያን ሰላም እና የሀገሪቱን ሰላም …

  Read More »
 • 6 June

  ጣና ሀይቅ እየደረቀ አብይ እስካሁን ዝም ብሎአል። ጉድ ተመልከቱ።

  ጥያቄ ነው።ሳትሳቀቁ #SHARE አድርጉ።ፖስት አድርጉት።በየግሩፑ አጋሩት‼️በዛሬው የአረንጓዴ ቀን እየደረቀ ስላለው ጣና እንጮሃለን! ዶ/ር አብይ በቴሌኮም ሳይቀር “የችግኝ ተከላ” መልእክት አስተላልፈዋል።5 ቢልየን ችግኝ እንተክላለን እያሉም ናቸው። 5 ቢልየን ችግኝ መተከሉ የሚያስከፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም።ነገርግን ፦ -የአባይ ግድብ ሕልውና የሆነው፣ ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ …

  Read More »
 • 5 June

  ለራበው ምግብ መስጠት ፍቃድ ያስፈልጋል?

  Posted by Yoni Magna on Friday, June 5, 2020 Related Posts:አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ…

  Read More »
 • 5 June

  Amnesty International Report on Ethiopia

  Related Posts:Ethiopians especially in USA must act now ! Call Fbi…French President in Ethiopia.Demonstration in Ethiopia - ተመልከቱ !Discussion about Ethiopia - Must Listen.Ethnically motivated Attacks in Ethiopia°Oromo Nationalism: The danger it poses in Ethiopia.

  Read More »
 • 4 June

  የእምቦጭ መድኃኒት ተገኘ !

  መሪጌታ በላይ አዳሙ የእምቦጭን መድኃኒት ማግኘቱን እምቦጭን አድርቆ በተጨባጭ አሳይቷል።ሆኖም ለሀገር ግድ የሌላቹው ቢሮክራቶች ሚስጥሩን ካልገልልለጥክልን ፍቃድ አንሰጥህም ብለው እንቅፋት ሆነውበታል። ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ባሉስልጣናት ቤስቸኳይ አንድ ብላችኋቸው ባለሙያው አገር ያድን!  ይኼን ተመልከቱ።መርጌታ በላይ አዳሙ ያገኙት መድኃኒት እምቦጭን እንዲህ ነው ያደረቀው ‼️” በ24 ስዓት ውስጥ እምቦጭን የሚያጠፋ መድኃኒት በእጃቸው ይዘው ይንከራተታሉ …” …

  Read More »
 • 4 June

  የጣና ሀይቅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ !

  በ Muluken Tesfaw ከአገራችን ትልቁ የሆነው የጣና ሀይቅ ከ40 በላይ ትንንሽ ጅረቶችና ሰባት ዓመቱን በሙሉ የሚፈሱ ወንዞች ገባር ሆነው ገብተው አንድ ትልቅ ወንዝ እንደገና ከሀይቁ ይነሳል፤ ዓባይ ነው፡፡ ወደ ሀይቁ ከሚገቡት ወንዞች ዋና ዋናዎቹ ግልገል ዓባይ፣ መገጭ፣ አርኖ ጋርኖ፣ ርብና ጉማራ ይገኙበታል፡፡ የዓባይ ወንዝ ከእነዚህ ወንዞች ሁሉ ተጠራቅሞ ከባህር ዳር …

  Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.