Breaking News
Home / Amharic / message from miky amhara

message from miky amhara

አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 አመት ሙሉ ለጠበቃቸዉ ወታደሮች እንኳን አልሆነም፡፡ ስለዚህ ለማንም አይሆንም፡፡ እንዲያዉም መቃብሩ ተራ ሰዉ እንደሚቀበርበት በ 1 ሜትር ብቻ ሳይሆን በደንብ 2 እና ሶስት ሜትር አርቆ ቆፍሮ መቅበር ያስፈልጋል፡፡
1. ወልቃይት ጠገዴ አካባቢ ያለዉን ነገር በፍጥነት በማጽዳት በአካባቢዉ ያስታጠቀዉን ሚሊሻ መሳሪያ በማስወረድ አካባቢዉን ሙሉ ለሙሉ ሰላም እንዲሆን ማድረግ፡፡ የጦርነት አካባቢ በመሆኑ የአስተዳደር ክፍተት እንዳይፈጠር ከስር ከስሩ ህዝባዊ ኮንፈረንስ በማካሄድ አዲስ አስተዳደር መመስረት እና በአካባቢዉ የሰላም አየር እንዲነፍስ ማድረግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ በአንድ አካባቢ የሚወሰድ እርምጃ እጅግ በፍጥነት መጠናቀቅ አለበት፡፡ በተጓተተ ቁጥር ለአካባቢዉም ለሀገሪቱም አደጋዉ ይጨምራል፡፡
2. በሰሜን እዝ ላይ በለሊት የተደረገዉ ጭፍጨፋ በፍጥነት ተጣርቶ ጉዳዩን ለህዝብ መግለጽ፡፡
3. ድርድር፡- ሌላዉ ነገር ቀርቶ በሽህ የሚቆጠሩ የመከላከያ ሰራዊትን ከተኙበት የረሸነን ቡድን እደራደራለሁ የሚል አካል ይኖራል የሚል ግምት ባይኖረኝም ካለ ግን እኛዉ ወደዚህ አካል እንዞርበታለን፡፡
 
ታሪክን መርሳት ሆኖ ነው እንጂ ህወአት የኢህአፓ ሰራዊት ላይ በተኙበት ተመሳሳይ ጥቃት በክህደት ያደረሰ ሰይጣናዊ ድርጅት ነው! ሰብአዊነትን ለድርጅቱ ሲል አሳልፎ የሸጠ ነው!
እነኳን ተመለስክ የአማራ ትግል ተስፋ አስቆራጭም ቢሆን እንዳንተ አይነት ሰው ግን መጥፋት የለበትም ማንም ቀዳዳ ሲቀደድ ከሚውለብን።የአንተ እይታ የተለየ ነው ሚኪ አትጥፋን።
 
የአማራ ህዝብ ሆይ አሁን ያገኘሀዉ ዕድል ሁለተኛ እንዳያመልጥህ ትጥቅህን ያዝ:: ለማንም እንዳትሰጥ:: አብይን አትመነው:: ጦርነቱ ሲያልቅ አብይ አማራ ላይ ሊዘምት ይችላል :: የአማራን መሬት አስመልስ!

Check Also

አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል!

ተናግሬአለሁ! Dr. Agegnehu !   አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል። አሁን ህወሃቶች ተዋግተው …

አማራ የሆናችሁ ይሄን ጉድ ስሙና ፍረዱ !

Related Posts:ኣማራ የሆናችሁ ይህን ስሙ!መልእክት ለኮሎኔል አብይ አህመድ - አማራ የሆናችሁ ስሙ! ላልሰሙ አሰሙ::መልዕክት ለአማራ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.