ጦርነት የማያውቁ ሰዎች በከተማ ጦርነት ሊያስተምሩን ሲሞክሩ ማሳየት ይኖርብናል:: ማሸነፍ እንዴት እንደሆነ የማያቁ ህልመኞች ባዶ ህልማችውን በፌስቡክ ሲነዙ በዛ መንገድ ማለም እንጂ ህልማቸውን እንደማይፈቱ ማሳየት ያስፈልጋል:: በህግ ነው ህግ የምናስከብረው ማንም ከህግ በላይ እንዳልሆነ ማሳየት ይኖርብናል:: ማንም ከሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ትግል ስልት ውጪ እኛን ማንበርከክ እንደማይችል ማሳየት ይኖርብናል ጠሚ ዶር አብይ አህመድ በዛሬዉ ንግግራቸዉ 👇👇
Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Friday, July 3, 2020
