Breaking News
Home / Amharic / Invest in Amhara Zone

Invest in Amhara Zone

በአዴት ከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማዉጣት ለምትፈልጉ ሁሉ!!
1. በቅድሚያ ከተማችን በርካታ አዋጭ የሆኑ የኢንቨስትመንት አማራጮች ያሏት መሆኗን እየጠቆምን /ለምሳሌ በሰብል ልማት (-ጤፍ፣ስንዴ፣የቅባት እህሎች፣ወዘተ…)፣ በማንኛዉም እንስሳት ልማት፣ ደጋማዉ የማእድን ዉሃ ፣ በሆቴል፣ በትምህርት ዘርፍ በተለይ ለህጻናት( ከኬጅ1- 4ኛ ክፍል)፣ በቅመማቅመም፣አትክልትና ፍራፍሬ፣ ወዘተ…
2. በማንኛዉም የአግሮፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ለሚሳተፍ መሬት ያለ ጨረታ በዝቅተኛዉ የሊዝ ዋጋ የሚሰጥ
3. ለኮንስትራክሽን ስራዎችና እቃዎችን ለማጓጓዝ የሚረዱ ገልባጭ መኪናዎችን፣ ዶዘር፣ ቡልዶዘር፣ ሮለር፣ ሰካቫተር፣ ሻዉር ትራክ፣ ግሬደር፣ እና ሌሎችን ተሸከርካራች ከጉሙሩክ ቀረፅ በነጻ ማስገባት ወይም መግዛት ይችላሉ
4. ለማንኛዉም ፋብሪካ ማሽን ከጉሙሩክ ቀረጽ ነጻ ማበረታቻ ማስገባት የሚቻል በሆኑን
5. ለሆቴል አገልግሎት የሚሆኑ ቦታዎች በኢንቭስትመንት ስም በሚወጣ ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን
6. በእርግጠኝነት ወደ ከተማችን የኢንቨስትመንት ቢሮ ቢመጡ በመልካም ስነ-ምግባርና በቀልጣፋ አገልግሎት ሊያስተናግዱ የሚችሉ ባለሙያዎች እንዳሉ በአክብሮት ከወዲሁ በማሳሰብ ነዉ፡፡

ኑ!!! አዴትን በጋራ እናልማ እርስዎም ዉጤታማ ይሆናሉ!!!!
የአዴት ከተማ አስ/የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ቡድን
ስልክ 0918-73-11-65/058-338-01-33
ጥር 2011ዓ.ም
አዴት

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

One comment

  1. Amhara is my heart!!!!!!!!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.