Breaking News

Classic Layout

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ ማናቸው ? who is Major Dawit W. Giorgis?

መነበብ ያለበት በሳልና ጠንከር ያለ መልእክት ለደም ነጋዴወችና ለድል አጥቢያ አርበኞች በሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ —– የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ ግብረ ሀይልን እዚህ ለማድረስ ቁልፍ ሚና በመጫወቴ ደስተኝ ነኝ:: ይህንን እድል ለሰጠኝ ወደር ለሌለው ጀግና እስክንድር ነጋ ምስጋናዬን እቀርባልሁ:: ይህንን ግዙፍ ሀላፊነት ለመወጣት ከሚታወቀው በላይ ያለ እረፍት ሌት ተቀን …

Read More »

ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት !

ለመላው ዲያስፖራ ማንቂያ አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ተደጋግሞ በመግለጽ ማሳሰቢያው ይዳረስ:-  ፋሺስቱ የዓብይ አህመድ አሸባሪ ቡድን የዲያስፖራውን የገንዘብ ዝውውር ተቆጣጥሮ አካውንት ለመዝጋትና ሃገሪቱ ያላት የውጭ ምንዛሪ በመሟጠጡ አንድ ሴራ ሸርቦ መንቀሳቀስ ጀምሯል:: ይህ ወንጀለኛ የኦሮሙማ ቡድን የንግድ ባንኩ ሬያ /ria/ ከሚባለው ዓለማቀፍ የሃዋላ አገልግሎት ጋር ስምምነት በመፍጠር ከጥቁር ገበያው ከፍ ያለ …

Read More »

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች÷የቀይ ባህር ተጋሪ ሃገር ሆንን” ወዘተ የሚሉ ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳዎች !

አሁናዊ መረጃ:- የኢትዮጵያ መንግስት መገናኛ ዘዴዎች በሰበር ዜና “ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች÷የቀይ ባህር ተጋሪ ሃገር ሆንን” ወዘተ የሚሉ ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳዎችን በማሰራጨት የህዝቡን ትኩረት ለመሳብ እንዲሁም ለመውደቅ አንድ ሃሙስ የቀረውን የጦር ወንጀለኛና ፋሺስቱን ዓብይ አህመድ ስልጣን ለማዳን ሲጋጋጡ ታይተው መቀላመድን ከአለቃቸው ባህሪ የወረሱት መሆኑ ብዙዎችን ሲያስገርም ውሏል:: በመሰረቱ ስምምነቱ ከ5 ዓመታት …

Read More »

ለአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኛ የተዘጋጀው የፈተና ወረቀት ይሄውላችሁ። ተፈታኝ ዘመድ ካላችሁ አሰራጩት።

by Andargachew Tsige በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። አላማው ችሎታ ያላቸው ግለሰቦች ብቻ የህዝብ አገልጋዮች እንዲሆኑ ለማድረግ …

Read More »

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት. Is BRICS good or bad for Ethiopia?

ታምሩ ጽጌ December 24, 2023 ባለፈው ዓመት መጠናቀቂያ ነሐሴ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ መቀላቀሏ ከተነገረ ጀምሮ ከ330 በላይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የተሳተፉበትና ኢትዮጵያ መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተደረገውን ጥናት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ታኅሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይናና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትን ብሪክስ …

Read More »

120 ሺህ የአማራ ሴቶች ለአረብ ግርድና ተሸጡ።

ሰበር መረጃ፦የዐማራን ህዝብ መንግስታዊ መዋቅር ዘርግቶ በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታ እንዲጠቃ በማድረግና በሌሎችም ረቂቅ ዘዴዎች ለማጥፋት ተግቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው የዓብይ አህመድ ኦሮሙማው አስተዳደር በ 2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ “የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት” በሚል ሽፋን ከ 120 ሺህ በላይ የዐማራ ወጣት ሴቶችን ለአረብ ሃገራት መሸጡን ዛሬ ይፋ …

Read More »

ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!

ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ  ሰብሉን እንደ ጧፍ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.