Breaking News

Classic Layout

ቅዱስ ሲኖዶስ ሦስቱን ጳጳሳት ስልጣነ ክህነታቸውን አንስቶ አወገዘ::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሰሞኑን ጥር 14 ቀን 2015 ዓም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሃገረ ስብከት በሶዶ ዳጬ ወረዳ ሐሮ ባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ የቤተክርስቲያንን ቀኖና በመጣስ ባልተሰጣቸው ስልጣን 26 ኤጲስቆጶሳትን በመሾማቸውና ሲኖዶስ አቋቁመናል በማለት በመገናኛ ዘዴዎች በማስነገራቸውና ክህደት በመፈጸማቸው፣ አባ ሳዊሮስ፣ አባ አዎስጣጤዎስና አባ ዜናማርቆስ ከድቁና ጀምሮ ያለው …

Read More »

ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።

ሰበር ዜና +++++++++++++++++++ ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል። በደብዳቤአቸውም ያሳደገቻቸውን፣ያስተማረቻቸውንና ለዚህ ክብር ያበቃቻቸውን ቤተክርስቲያን ማሳዘናቸውን ገልጸው ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል !  

Read More »

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት አንቀበልም አሉ!

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እንደማይቀበል የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአቋም መግለጫው አስታውቋል። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የአቋም መግለጫ   ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት፣  ካይሮ፡ 24 ጃንዋሪ 2023 ዓ/ም (ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም)     የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.