Related Articles
ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።
2 days ago
በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት
4 days ago
Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …
Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …
We have one enemy and that is TPLF
ዶ/ር አብይ ለሚቀጥለው ምርጫ የኢትዮጵያን ህዝብ ይሁንታ ማግኘት ከፈለጉ ፣ የሚከተሉትን ነገሮች መተግበር ይኖርባቸዋል ፡-
#1 የለገጣፎን ከንቲባ ለፍርድ ካቀረቡ
#2 የሜጫውያንን ድንፋታና ቀረርቶ ካስታገሱ
#3 የተንሰራፋውን ስራ- አጥነት በፍጥነት ከቀረፉ
#4 ኢህአዴግን አፍርሰው አንድ ወጥ አገራዊ ፖርቲ ከመሠረቱ
#5 የዘር ፌደራሊዝሙን አፍርሰው መልካ-ምድራዊ የፌደራል ስርአት ከገነቡ
#6 የአዲስ አበባን ክፍለ ከተሞች ወደ 15 ):- ካሳደጉ
#7 በአዲስ አበባን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ከጠየቁ :- እንደሚታወቀው 6000000 የአዲስ አበባ ህዝብ ከማንኛውም የአገሪቱ ህዝብ ቀድሞ እሳቸውን ለመደገፍ
ወጥቶ :- እሳቸው ግን በምላሹ በሸገር ህዝብ ላይ ደጋግመው ፎክረውበታል፡፡ @፩ መፈንቅለ መንግሥት ሲደረግባቸው የሸገርን ህዝብ ወደ ጎን ትተው ከሌላ ሰፈር ድጋፍ ሲያፈላልጉ መታየታቸው ሁላችንንም ያስገረመ ጉዳይ ሆኖ ማለፉ ይታወሳል፡፡%፪ የሸገር ህዝብ መብቴ ይከበር ስላለ ብቻ ፣ ወደ ጦርነት እንገባለን ማለታቸውም የሚረሳ ነገር አይደለም ፡፡
#8 የጌዲኦ ህዝብ እንዲፈናቀል ያደረጉና ያስደረጉ አካላትን ለህግ አቅርበው ካሳዩ
#9 ከኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት ጀርባ ማንና ምን እንዳለ ካሳወቁ
#10 በሸዋ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን ጥላቻና ጭቆና ካስቆሙ
Please use the paypal Link to support wife and children of General Asamnew.
Please share also on facebook. https://www.amharaonline.org/donation/